094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ማወቅ ያለብዎት ያልተለመዱ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች፡

ማወቅ ያለብዎት ያልተለመዱ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች፡
1. በተደጋጋሚ መታመም፦ የቫይታሚን ዲ እጥረት መከሰት ብዙ ጊዜ ወይም በተደጋጋሚ ለተለያዩ ህመሞች ሊያዳረጉ ይችላሉ። ቫይታሚን ዲ ለጤናማ የሰዉነት በሽታ መከላከል አቅም መጎልበት አስፈላጊ ነዉ። የቫይታሚን ዲ እጥረት መኖር ኢንፌክሽንን ለመዋጋት የሚያገለግሉ የሰዉነታችን ሴሎችን ይጎዳል ። በተደጋጋሚ በጉንፋን ወይም ሌሎች ህመሞች መከሰት ካጋጠመዎ በሰዉነትዎ ዉስጥ ያለዉን የቫይታሚን ዲ መጠንዎን አንዴ ለመለካት ይሞክሩ።
2. ሁሌ የድካም ስሜት መኖር፦ ሁል ጊዜ ይደክምዎታል? መልስዎ አዎ ከሆነ የችግሩ መንስኤ የቫይታሚን ዲ እጥረት ሊሆን ይችላል። የድካም ስሜት መኖር በኑሮዎ ጥራት ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል ፤ የእለት ተእለት ስራዎችን ማከናወን አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል።
3. ድብታ፦ ድብታ በቫይታሚን ዲ እጥረት ምክንያት ሊከሰት ይችላል።
4. የፀጉር መነቀል ወይም መርገፍ፦ የቫይታሚን ዲ እጥረት መኖር ለፀጉር መነቃቀል ችግር ሊዳርግ ይችላል። ለፀጉርዎ መነቃቀል ችግር መድሃኒትን ጨምሮ የሚቻለውን ሁሉ ከሞከሩ በኋላም አሁንም ከፀጉር መነቃቀል ጋር እየታገሉ ከሆነ በደምዎ ዉስጥ ያለዉን የቫይታሚን ዲ መጠን ይለኩ ወይም ይመርመሩ።
5. የቆዳ ችግሮች፦ በቫይታሚን ዲ እጥረት ምክንያት የተለያዩ የቆዳ ችግሮች ሊያጋጥሙዎት ይችላሉ። አንዳንድ የተለመዱ የቆዳ ችግሮች እንደ የቆዳ ሽፍታ፣ ብጉርና የቆዳ እርጅና ሊከሰቱ ይችላሉ። በቫይታሚን ዲ የበለጸጉ ምግቦችንና በቂ የፀሐይ ብርሃን ማግኘት እነዚህን የቆዳ ችግሮች ለመቋቋም ይረዳዎታል።

Share with:

" data-image="images/blog/25112022053914_vitamin d post 8.jpg">