094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የዲስክ መንሸራተት

ክፍል አንድ
የዲስክ መንሸራተት በአከርካሪ አጥንቶች መካከል ያሉ ዲስኮች ቦታቸዉን በሚለቁበት ወቅት የሚከሰት ነዉ።የዲስክ መንሸራተት በማንኛውም የአከርካሪ አጥንት ክፍል ውስጥ ሊከሰት የሚችል ቢሆንም ብዙውን ጊዜ በታችኛው ጀርባ ላይ ይከሰታል። የዲስክ መንሸራተቱ እንደተከሰተበት ቦታ ላይ በመመስረት፣ በክንድ ወይም በእግር ላይ ህመም፣ መደንዘዝ ወይም ድክመት ወይም መስነፍ ሊያስከትል ይችላል።
ብዙ ሰዎች የዲስክ መንሸራተት ምንም የህመም ምልክቶች ላይኖረዉ ይችላል።የህመም ምልክት ያለባቸው ሰዎች ምልክቶቹ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ይሄዳል ፤ ችግሩንም ለማስወገድ ብዙውን ጊዜ ቀዶ ጥገና ላያስፈልግ ይችላል።
የህመም ምልክቶች
አብዛዉን ጊዜ የዲስክ መንሸራተት በታችኛው ጀርባ ክፍል ላይ የሚከሰት ቢሆንም አንገት ላይም ሊከሰት ይችላል። የህመም ምልክቶቹ የዲስክ መነሸራተት እንደተከሰተበት አካባቢ የሚወሰን ሲሆን ዲስኩ ሲንሸራተት እንደተጫነዉ ነርቭ የወሰናል። የዲስክ መንሸራተት አብዛኛዉን ጊዜ በአንድ ጎን ያለዉን የሰዉነት ክፍል ላይ ይከሰታል።
· እጅ መይም እግር፦ መንሸራተቱ በታችኛዉ የጀርባ ክፍል ላይ ከሆነ ህመም በታችኛው ጀርባዎ፣ በመቀመጫዎ፣ ጭንና ባትዎ ላይ ይሰማዎታል።በተቸማሪም ህመም መርገጫዎ ላይ ይሰማዎታል።
መንሸራተቱ አንገት አካባቢ ከሆነ የተከሰተዉ ህመም በአብዛናዉ ጊዜ የሚሰማዎ በትከሻዎና እጅዎ ላይ ይሆናል። በሚያስሉበት፣ በሚያስንጥሱበትና ወደተወሰነ አቅጣጫ ሰዉነትዎን በሚያንቀሳቅሱበት ወቅት ህመሙ ወደ እጅዎና እግርዎ ሊሰራጭ ይችላል። ህመሙ የመዉጋትና የማቃጠል ስሜት ሊሆን ይችላል።
· መደንዘዝ ወይም መጠቅጠቅ ስሜት፦ የዲስክ መንሸራተት ያላቸው ሰዎች የተጎዱት ነርቮች በሚያገለግሉት የሰውነት ክፍል ላይ ብዙውን ጊዜ የመደንዘዝ ወይም መወጠር ስሜት ይሰማቸዋል።
· መስነፍ፦ የተጎዱት ነርቮች ወይም ዲስኩ የተጫናቸዉ ነርቮች የሚገለገሉት ጡንቻዎች እየደከሙ ይሄዳሉ። ይህ ለመራመድና እቃን ለመያዝ እንዲቸገሩ ያደርጋል።

Share with:

" data-image="images/blog/25112022054042_post 9.jpg">