ለብልት ማሳከክና መቆጣት በቤት ዉስጥ ሊደርጉ የሚችሉ ህክምናዎች፦
ለብልት ማሳከክና ማቃጠል ችግር የሚደረግ ህክምና ችግሩን እንዳመጣዉ መንስኤ ላይ ይመሰረታል።
· ለፈንገስ ኢንፌክሸን ፦ በፀረ-ፈንገስ መድሃኒቶች ይታከማል።ይህም በክሬም፣ በቅባትና በእንክብል መልክ የተዘጋጁና በብልት ዉስጥ በማስገባት ህክምናዉን ማድረግ ይቻላል፤ አሊያም በሚዋጥ መልኩ ያሉ አሉ።
·
ቫጂኖስስና የአባለዘር ህመም ከሆነ፦በፀር-ባክቲሪያ ወይም ፀረ-ፓራሳይት ( ለትሪኮሞኒያሲስ) ይታከማል።
· በማረጥ ምክንያት ለሚከሰት ችግር፦ ማሳከኩ በኢስትሮጂን ክሬም፣ ታብሌቶችና በብልት ማለስለሻ ( ሞይስቸራይዘር) ይታከማል።
· ሌሎቹ የብልት መቆጣትና ማሳከክ ለሚያመጡ ችግሮች፦ በቆጣትን በሚቀንሱ በስተሮይድ ክሬሞች ወይም ሎሽኖች መፍትሄ ሊያገኝ ይችላል።
ለብልት ማሳከክና መቆጣት በቤት ዉስጥ ሊደርጉ የሚችሉ ህክምናዎች፦
· ሽታ ያላቸዉ ሞዴሶችን፣ሶፍቶችን፣ ክሬሞችን፣ ስፕሬዮችንና ዶቾችን ከመተቀም መቆጠብ
· የዉጨኛዉን የብልትዎን ክፍል ለማፅዳት ዉሃና ሽታ የለላቸዉ ሳሙናዎችን መጠቀም። ነገር ግን በቀን ከአንዴ በላይ በሳሙና አለመታጠብ፤ ደጋግሞ መታጠብ ድርቀትን ስለሚያመጣ ማሳከኩን ያባብሳል።
· ከተፀዳዱ በኃላ ሶፍት የሚጠቀሙ ከሆን ሲጠርጉ ከፊት ወደ ኋላ ማድረግ
· ከጥጥ የተሰሩ የዉስጥ ሱሪዎችን (ፗንቶች) ይልበሱ (ሴንቴቲክ ጨርቆች ያልሆኑ ማለት ነዉ)፣ እንዲሁም የዉስት ሱሪዎን በየቀኑ ይለውጡ።
· የአባላዘር ህመሞችን ለመከላከል በግንኙነት ወቅት ኮንደምን መጠቀም
· የ ብልት ድርቀት እያጋጠመዎት ከሆነ፣ የሴት ብልት እርጥበት እንዲኖረዉ ለማድራግ የብልት ሞይስቸራይዘር ይጠቀሙ። የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከመፈጸምዎ በፊትም ወተር ቤዝድ ቅባቶችን አንደ ኬ-ዋይና አስትሮግሎይድ) ያሉ ቅባቶችን መጠቀም ይችላሉ።
· የህመም ምልክቶችዎ እስኪሻሻሉ ድረስ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከማድረግ ይቆጠቡ።
· የማሳከክ ስሜት ቢኖርም ላለማከክ ይሞክሩ።
· የሴት ልጅዎን ዳይፐር ቶሎ ቶሎ ለመቀየር መሞከር።
Share with:

" data-image="images/blog/05122022112446_post 13.jpg">