094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የአንጀት መነጫነጭ

የአንጀት መነጫነጭ የህመም ምክንያቶች ወይም መንስኤዎች
የአንጀት መነጫነጭ ትክክለኛዉ መንስኤ አይታወቅም።
ነገር ግን ለችግሩ መከሰት ሚና የሚጫወቱ ምክንያቶች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ችትላል፦
የአንጀት ጡንቻዎች መኮማተር፦ የአንጀት ግድግዳ በጡንቻ ንጣፍ የተሸፈነ ሲሆን ምግብ በአንጀትዎ ዉስጥ ሲንቀሳቀስ እነዚህ የአንጀት ግድግዳ ጡንቻዎች ይኮማተራሉ። ከወትሮው የበለጠ ጠንካራና ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆዩ የአንጀት ጡንቻ መኮማተር ጋዝ፣የሆድ መነፋትና ተቅማጥ ሊያስከትሉ ይችላሉ። የደከመ የአንጀት መኮማተር ሲኖር የምግብ እንቅስቃሴ ዘገምተኛ ስለሚሆን ሰገራዉ ጠንካራና ደረቅ ይሆናል።
የነርቭ ችግር፦ በሥርዓተ-ምግብ መፍጫዎ ውስጥ ከነርቭ ጋር የተያያዙ ችግሮች ካሉ ሆድዎ በጋዝ ወይም በሰገራ ሲወጠር ምቾት ሊነሳዎ ይችላል። በአንጎልና በአንጀት መካከል ባለ ደካማ መቀናጀት ምክንያቶች በተለምዶ በምግብ መፍጨት ሂደት ውስጥ ለሚከሰቱ ለውጦች ሰውነትዎ ከመጠን በላይ እንዲቆጣ ያደርገዋል። ይህም የሆድ ህመም፣ ተቅማጥ አሊያም ድርቀት እንዲከሰት ያደርጋል።
ከበድ ኢንፌክሽን፦ በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ ምክንያት
ሚመጣ ከባድ ተቅማጥ በኋላ የአንጀት መነጫነጭ ችግር ሊከሰት ይችላል። የአንጀት መነጫነጭ ችግር በአንጀት ውስጥ ከሚገኙት ባክቴሪያዎች ከመተን በላይ ማደግ (የባክቴሪያ እድገት) ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል።
ጭንቀት፦ በተለይ በልጅነታቸዉ ወቅት ለጭንቀት የተጋለጡ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ ለአንጀት መነጫነጭ ችግር ይዳረጋሉ።
በአንጀት ተዋሲያን (ማይክሮቦች) ላይ ለውጦች መኖር፦ በአንጀት ዉስጥ በሚኖሩ ባክቴሪያዎች፣ ቫይረሶችና ፈንገሶች ላይ ለዉጥ መኖር በጤናዎ ላይ ቁልፍ ሚና ይጫወታል። ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የአንጀት መነጫነጭ ችግር ባለባቸው ሰዎች ውስጥ የሚገኙት ተዋሲያን (ማይክሮቦች) መነጫነጩ ከሌላቸው ሰዎች ጋር ሲተያይ ሊለያይ ይችላሉ።
የህመሙ ቀስቃሾች፦
፡ -ምግቦች፦ የምግብ አለርጂ በአንጀት መነጫነጭ ላይ ያለው ሚና ሙሉ በሙሉ ለመረዳት አልታቻለም።
እውነተኛ የምግብ አለርጂ የአንጀት መነጫነጭ እምብዛም አያመጣም።ነገር ግን ብዙ ሰዎች የተወሰኑ ምግቦችን ሲመገቡ ለምሳሌ ስንዴ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦዎች፣ ብርቱካንና ሎሚ እንዲሁም ባቄላ፣ ጉመንና ካርቦኔትድ መጠጦች ሲጠቀሙ ህመሙ ሊመጣ ይችላል።
፡-ጭንቀት፦ ብዙዉን ጊዜ የአንጀት መነጫነጭ(IBS) ችግር ያለባቸው ሰዎች በጭንቀት ጊዜ የህመም መባባስ አሊያም በተደጋጋሚ የህመሙ ምልክቶች ያጋጥማቸዋል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
https:/
No photo description available
See insights
Boost a post
All reactions:
1515

Share with:

" data-image="images/blog/18032024084021_6.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com