094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የዲስክ መንሸራተት

የዲስክ መንሸራተት በዙዉን ጊዜ ከእድሜ መግፋት ጋር የተያያዘ የዲስክ መላሸቅ ምክንያት የሚከሰት ሲሆን ይህም ቀስ በቀስ የሚመጣ ነዉ። ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ ዲስኮች በቀላሉ የመተጣጠፍ አቅማቸዉ እየቀነሰ ስለሚመጣ በትንሽ መጠማዘዝ ወይም ዉጥረት ሊጎዳ ይችላል።
አንዳንድ ጊዜ ከባድ ዕቃዎችን ለማንሳት ከእግርና ከጭን ጡንቻዎች ይልቅ የጀርባ ጡንቻዎችን መጠቀም ለዲስክ መንሸራተት ችግር ሊዳርገን ይችላል።
ለዲስክ መንሸራተት አጋላጭ ነገሮች ምንድናቸዉ?
የሲስክ መንሸራተት ችግርን ከሚጨምሩ ነገሮች ዉስጥ
የሰዉነት ክብደት፦ ከመጠን ያለፈ የሰዉነት ክብደት መኖር ከመቀመቻ ከፍ በሎ ባለዉ ዲስክ ላይ ከፍ ያለ ጫና ይፈጥራል።
የስራ ሁኔታ፦ ጉልበት የሚጠይቁ ስራዎችን የሚሰሩ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ ለጀርባ ህመም የመጋለጥ እድላቸዉ ከፍተኛ ነዉ።
በቤተሰብ መሰል ችግር መኖር፦ አንዳንድ ሰዎች ለዲስክ መንሸራተት ለመጋለጥ የሚዳርጋቸዉ ነገሮችን ከቤተሰቦቻቸዉ ሊወርሱ ይችላሉ።
ማጨስ ፦ ሲጋራ ማጨስ የዲስኮችን የኦክስጂን አቅርቦት ስለሚቀንስ በፍጥነት እንዲላሽቁ ያደርጋል።
ብዙ ሰዓታት መኪና መንዳት፦ ለረጅም ጊዜ መቀመጥ ከሞተር ተሽከርካሪው ሞተር ንዝረት ጋር ተዳምሮ በአከርካሪው ላይ ጫና ይፈጥራል።
እንቅስቃሴ አልባ ኑሮ፦ የሰዉነት እንቅስቃሴ አለመኖር ለጀርባ ህመም ሊዳርገን ይችላል። ስለሆነም አዘውትሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የዲስክ መንሸራተትን ለመከላከል ይረዳል ።
ሊያመጠዉ የሚችለዉ ችግር፦
የዲስክ መንሸራተት ህብለ ሰረሰርን( ስፓይናል ኮርዱንና)ና ነርቮች ለይ ስለሚጫናቸዉ እንደጉዳቱ መጠን የህመም ምልክቶቹ ሊለያዩ ይችላሉ። ነገር ግን የሚከተሉት ካሉ ባፋጠኝ የጤና ባለሙያዎን ያማክሩ።
የህመም መባባስ፦ የተባባሰ ህመም፣ መደንዘዝ፣ የእግር መስነፍ ካጋጠመዎ ና የእለት ከዕለት እንቅስቃሴዎን የሚያዉክዎ ከሆነ
የሰገራ ወይም ሽንት መተላለፊያዎች ላይ ጫና ማሳደር ካለ፦የሽንት ወይም ሰገራ መቆታጠር መቸገር ሊያም ፊኛዎ በሽንት ተወትሮ መሽናት ካልቻሉ
ሳድል አንስቴዢያ፦ የጭን በዉስጠኛዉ በኩል፣ የእግር ጀርባና በመቀመጫዎ አካባቢ ስሜት አለመኖር ወይም ማጣት( መደንዛዝ) እየጨመረ የሚሄድ ከሆነ
የዲስክ መንሸራተትን ለመከላከል
# የአካል ብቃት እንቅስቃሴ:- የሆድና የጀርባ ጡንቻዎችን ማጠንከር የጀርባ አጥንቶችን ለመደገፍና ለማርጋጋት ይጥቅማል።
# አቀማመጥዎን ( ፖስቸርን) ማስተካከል፦ ይህ በጀርባ አጥንትና በ ዲስኮቹ ላይ የሚፈተርን ቻና ለመቀነስ ያገለግላለ። ለረጅም ጊዜ የሚቀመጡ ከሆነ በትክክልና ጀርባዎን ቀጥ አድርገዉ ይቀመጡ። ከባድ ዕቃ ሲያነሱ በትክክል ያንሱ፤ ብዙዉን ጭነት ከጀርባዎ ይልቅ በእግርዎት ላይ ያድርጉ።
# የሰዉነት ክብደትዎን ያስተካክሉ፦ የሰዉነት ክብደትዎ ከፍተኛ ከሆነ በጀርባ አጥንቶችና ዲስኮች ላይ ጫና ስለሚፈጥር ለዲስክ መንሸራተት ችግር ተጋላጭ እንዲሆኑ ያደርግዎታል።
# የሚያጨሱ ከሆነ ያቁሙ፦ የትኛዉንም የትምቧሆ( ቶባኮ) ዘር ከመጠቀም ይቆጠቡ::
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com
9424
+251-940464646 /0940565656

Share with:

" data-image="images/blog/18032024084154_7.jpg">