094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ቫይታሚን ቢ 12 ( ኮባላሚን) Vitamin B12

ቫይታሚን ቢ 12 ( ኮባላሚን)
Vitamin B12
ክፍል አንድ
ቫይታሚን ቢ 12 በዉሃ ዉስጥ ከሚሟሙ ቫይታሚኖች ዉስጥ አንዱ ሲሆን ከምግብ፣ በቫይታሚን ቢ 12 በበለፀጉ ምግቦች ዉስጥና ከመድሃኒቶች እናገኛለን። ቫይታሚን ቢ 12 ኮባልት የሚባል ማዕድን በዉስጡ ስለሚገኝ ኮባላሚን የሚባል ስያሜ እንዲያገኝ አድርጎታል።
ቫይታሚን B12 በቀይ የደም ሴሎች አፈጣጠር፣ በሴል ሜታቦሊዝም፣ የሰውነትዎ የደምና የነርቭ ሴሎች ጤናማ እንዲሆኑ እንዲሁም ዘረመል (ዲ ኤን ኤ) እንዲሰራ የሚያግዝ ንጥረ ነገር ነው። ቫይታሚን B12 ሜጋሎብላስቲክ አኒሚያ የሚባለዉን የደም ማነስ አይነት ለመከላከል ይረዳል።
አንድ ሰዉ በቀን ምን ያህል ቫይታሚን ቢ12 ያስፈልገዋል?
በየቀኑ የሚያስፈልግዎ የቫይታሚን B12 መጠን በእድሜዎ ላይ የተመሰረተ ነው።
ከዉልደት አስከ 6 ወራት እድሜ--0.4 ማይክሮ ግራም
ከ7 ወር አስክ 12 ወር(አንድ አመት--0.5ማይክሮግራም
ከ1ዓመት አስከ 3 ዓመታት--0.9 ማይክሮግራም
ከ4 አስከ 8 ዓመት ያል ልጆች--1.2 ማይክሮ ግራም
ከ9-13 ዓመት ያሉ ልጆች- 1.8 ማይክሮ ግራም
14ዓመትና ከዚያ በላይ --2.4 ምይክሮ ግራም
ነፍሰጡርና ጡት የሚያጠቡ እናቶች--ከ 2.6 እስከ 2.8 ማይክሮግራም ናቸዉ::
የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች
1.- ምግቦች፦ ቫይታሚን B12 በተፈጥሮ ከተለያዩ ከእንስሳት ከሚገኙ ምግቦች ውስጥ ይገኛል,። በተጨማሪም አምራቾች ምግቦችን በቫይታሚን ቢ 12 በማበልፀግ የቫይታሚን ቢ12 ምንጭ እንዲሆኑ ይደረጋል። የሚከተሉትን ምግቦች በመመገብ የቫይታሚን ቢ 12 የየቀን ፍላጎት ማሟላት ይቻላል።
አነርሱም አሳ፣ ስጋ፣የዶሮ ስጋ፣እንቁላል፣ ወተትና የወተት ተዋፆዎችና ጉበት ሲሆኑ ሌሎች ምንጮች በቫይታሚን ቢ 12 እንዲበለፅጉ የተደረጉ ምግቦች ናቸዉ። የእጽዋት ምግቦች ቫይታሚን B-12 ስለማይዙ አትክልት ብቻ የሚመገቡ( ቬጀቴሪያን የሆኑ) ወይም ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦችን የማይመገቡ ሰዎች ለቫይታሚን ቢ 12 እጥረት ሊጋለጡ ይችላሉ።
2. ቫይታሚን ቢ 12 ከሰፕሊመንቶችና ከመልቲ ቫይታሚኖች ዉስጥም ይገኛል።
አንድ ሰዉ ቫይታሚን ቢ 12ን በበቂ መጠን ካላገኘ ምን ሊከሰት ይችላል? የሚለዉንንና ሌሎች ተያያዥ ነገሮች በክፍል ሁለት ጽንመለሳለን።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024084658_10.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com