የስኳር ህመም የምግብ አመጋገብ ዘዴ
የስኳር ህመም የአመጋገብ ዜዴ የደም ስኳርን ለመቆጣጠር የሚረዱ ጤናማ ምግቦችን ለመምራጥ የሚረዳ ቀላሉ መንገድ ነው። ይህን ዘዴ በመጠቀም ጤናማ የአትክልት፣ የፕሮቲንና የካርቦሃይድሬት ምግቦችን ሚዛናዊ በሆነ መጠን ወይም ተመን ከፋፍሎ ለመጠቀም ያስችላል።
1. አንዴ በሚመገቡት ምግብ ዉስጥ ግማሹን ክፍል (ፖርሽን) ስታርች ባልሆኑ ወይም ስታርች በሌላቸዉ አትክልቶች መሙላት።
ስታርችነት የሌላቸዉ አትክልቶች ዝቅተኛ የካርቦሃይድሬት መጠን አላቸው። ስለሆነም የደም የስኳር መጠኑን ከፍ አያደርጉትም። እነዚህ ምግቦች ከፍተኛ የቫይታሚን፣ ማዕድናትና ፋይበር( ቃጫ) ስላላቸዉ የጤናማ አመጋገብ ዋነኛ አካል ናቸዉ። አንድ ጊዜ ከሚመገቡት ምግቦች ዉስጥ ግማሹ ስታርችነት የሌላቸዉ አትክለቶች እንዲሆኑ ይመከራል። ለምሳሌ
ያህል የአበባ ጎመን፣አስፓራጀስ፣ ቀይስር፣ ጎመን፣ካሮት፣ኪያር፣ አንጉዳይ፣ ቲማቲም፣ አርንጓዴ ቅጠላማ አትክልቶች፣ከሌ፣ ሽንኩርት፣ ቃሪያ፣ዝኩኒ የመሳሰሉትን መመገብ።
2. የምግቦን ሩቡን ወይም አንድ አራተኛውን በፕሮቲን ምግቦች ይሙሉ
በፕሮቲን የበለፀጉ በተለይ ከእንስሳት የሚገኙ ከፍተኛ ጤናማ ያልሆን ስብ ስለሚኖረዉ ለልብ ህመም ተጋላጭነትዎን ይጨምራል። ስብነቱ አነስተኛ የሆነ አይብ፣ የዶሮና የአሳ ስጋ አነስተኛ የሆነ ጤነኛ ያልሆነ ስብ ስለሚይዝ እነዚህን አማራጮች ከእንስዛ ምንጭ ይልቅ ከበተደጋጋሚ መጠቀም የተሻለ ነው። እንደ የአበባ አህል ያሉ የፕሮቲን ይዘታቸዉ ከፍተኛ የሆኑ ዕፅዋቶች አሉ። ነገር ግን ከፕሮቲን ይዘታቸዉ በተጨማሪ ከፍተኛ ካርቦሃይድሬትስ ስላላልቸዉ ከፕሮቲን ምንጭነታቸዉ ይልቅ የካርቦህይድሬት ምንጭነታቸዉ ስለሚያይል እንደ ካርቦሃይድሬትስ ምንጭነት ይወሰዳሉ። ለስኳር ህመምተኞች ጥሩ የፕሮቲን ምንጮች የሚባሉት የዶሮ ስጋ፣የስ ስጋ፣አሳ፣ ኦቾሎኒና የአበባ እህሎችና አኩሪ አተር ናቸዉ።
3. የምግብዎን አንድ ሶስተኛ ( አንድ እጅ) በካሮሃይድሬትስ የበለፀጉ ምግቦችን ማድረግ
የካርቦሃይድሬት ይዘታቸዉ ከፍተኛ ከሆኑ ምግቦች ዉስጥ የሚመደቡት የእህል ዘሮች ( ግሬይንስ)፣ ስታርችነት ያላቸዉ አትክልቶች፣ባቄላና ጥራጥሬዎችና የተወሰኑ ፍራፍሬዎች ናቸዉ። እነዚህ ምግቦች በስኳር ቁጥጥሉ ላይ ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸዉ። የእርስዎን የካርቦሃይድሬት ምግቦች አወሳሰድ መገደብ ወይም አንድ አራተኛ ማድረግ ከምግብ በኋላ የደም ስኳር መጠን ከመጠን በላይ እንዳይጨምር ይረዳል። በተጨማሪም ጥራጥሬዎች ከፍተኛ ፋይበር ስላላቸዉ ለስኳር ቁጥጥሩ እገዛ ያደርጋሉ።
ለስኳር ህመምተኛ የካርቦሃይድሬ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ምግቦች፦ የእህል ዘሮች ለምሳሌ ብራዉን ሩዝ፣አጃ፣ ስርች ያላቸዉ አታክልቶች እንደ ድንች፣ አረንጓዴ አተር፣ ስኳር ድንች፣ ባቄላና ሌሎች ጥራጥሬዎች( አደንጓሬ፣ ምስር)፤ ፍራፍሬዎች ( ሙዝ፣ ማንጎ፣ ቴምር
4. ውሃን ጨምሮ ዝቅተኛ የካሎሪ መጠን ያላቸዉ መጠጦችን ወይም ዝቅተኛ ቅባት ያላቸው የወተት ተዋጽኦዎችን ይምረጡ
አልኮሆል መጠጣት አይመከርም። አልኮል ከጠጡ ለሴት ከአንድ በላይና ለወንዶች ከሁለት በላይ መደበኛ መጠጦችን መጠጣት አይመከርም።
5. ዘይትና ስብ
በተቻልዎ መተን የስብ አወሳሰድዎን ይገድቡ። የጤናማ ስብ ምንጮችን ለመመገብ ይሞክሩ።
እነርሱም አቮካዶ፣ ከዕፅዋት የሚገኙ ዘይቶችን እንደነ ኦሊቭ፣ የሱፍና ካኖላ፣ አኩሪ አተርና ኦቾሎኒ ዘይቶችን ይጠቀሙ። ጤነና ያልሆኑ ወይም ከፍተኛ መጠን ያለው የሳቹሬትድ ስብ ያላቸውን ከመጠቀም ይቆጠምክንያቱም ከፍተኛ ስብ ካላቸዉ የልብ ህመምና ስትሮክ የመያዝ እድልን ይጨምራል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ

9424

+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741

Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
Share with:

" data-image="images/blog/18032024084915_12.jpg">