የልብ ምት መቀነስ ( ብራዲካርዲያ)
ክፍል አንድ
የአንድ ጤኔኛ አዋቂ ሰዉ ትክክለኛ( ኖርማል) የልብ ምት በደቂቃ ከ60 እስከ 100 ይሆናል። የአንድ ጤነኛ ሰዉ የልብ ምት ወይም ትርታ ቀነሰ የሚባለዉ የልብ ምቱ በደቂቃ ከ60 በታች ሲሆን ነዉ። በእርግጥ አንድ ሰዉ ሲተኛ፣ ስፖርተኛ ከሆነና ወይም በስፖርት የዳበረ ሰዉነት ሲኖረዉ የልብ ምቱ ከ60 ያነሰ ሊሆን ይችላል። ከተጠቀሱት ሁኔታዎች የተለየ ከሆነና የልብ ምት መቀነስ ካለ የህመም መገለጫ ሊሆን ስለሚችል
የህክምና ባልሙያዎን ያማክሩ።
የልብ ምት መቀነስ የህመም ምልክቶች
አንዳንዴ የህመም ምልክት ላይኖር ይችላል። ነገር ግን የህመም ምልክቶች ካለዎ የሚከተሉትን ሊያጠቃልል ይችላል
· የማዞር ወይም የመጣል ስሜት
· የትንፋሽ ማጠር
· የድካም ስሜ
· የደረት ህመም
እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ስሜት ካለዎና የልብ ምት መቀነስ ካለዎ ባፋጠኝ የህክምና በልሙያ ያማክሩ፤ አሊያም አቅራቢያዎ ወዳለ ድንገተኛ ህክምና ክፍል በመሄድ ህክምና ያደርጉ።
የልብ ምት መቀነስ መንስኤዎች
በተወሰኑ ሰዎች ላይ የልብ ምት መቀነስ ምንም ችግር ላይኖረዉ ይችላል፤ በተለይ በስፖርት የዳበረና የተስተካከለ ቁመና ባላቸዉ ሰዎች ላይ። ነገር ግን የልብ ምት መቀነ ከሚያመጡ ነገሮች ዉስጥ የሚጠቀሱት
· በእድሜ መግፋትን ጨምሮ በሌሎች ምክንያቶች የልብ መጎዳት
· የታይሮይድ ሆርሞን መቀነስ ( ሃይፖታይሮይዲዝም)
· በሰዉነታችን ወስጥ ያሉ ንጥረነገሮች( ኤሌክትሮላይት) መዛባት
· ከዉልደት ጀምሮ በዘር የሚተላለፍ የልብ ህመም መከሰት
· መድሃኒቶች --ለደምግፊት፣ ሴዳቲቮች፣ኦፖይዶች፣ የሰነ-አዕምሮ መድሃኒቶች
· ስሊፕ አፕኒያና የመሳሰሉት ናቸዉ።
Share with: