094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የደም የስኳር ማነስ ምልክቶች

በድንገት የጀመረ የእጅ መንቀጥቀጥ፣ የሰዉነት ድካም፣ የሰዉነት ማላብና መንቀጥቀጥ፣ ከፍ ያለ የረሃብ ስሜት መኖር፣የልብ ምት መጨመር ወይም መፍጠን፣ የራስ ምታትና ማዞር፣ መቀባዠር ወይም ትኩረት ማጣት፣ መነጫነጭ፣ የምላስ መተሳሰር መከሰት፣ የእጅና እግር መደንዘዝ ስሜት አለዎ?
ይህ ስሜት ከተሰማዎና በተለይ የስኳር ህመምተኛ ከሆኑ አሊያም ረዘም ላለ ሰዓታት በተለያዩ ምክንያቶች ምግብ ሳይመገቡ ቆይተዉ ከሆነ ምልክቶቹ የደም የስኳር ማነስ ምልክቶች ስለሆኑ ባፋጣኝ የሚበሉ ወይም የሚጠጡ እንደሚሪንዳ ያሉ ፈሳሾችን በመዉሰድ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ።
በዚህ ደረጃ ካልታከመና መፍትሄ ካልተደረገ የስኳር ማነሱ በከፍተኛ ደረጃ በመቀነስ የሚከተሉት የህመም ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ።
እይታ ላይ ብዥ ማለት ወይም አንድ ነገር ሁለት ሆኖ መታየት( double vision)
የድምፅ መስላል ወይም መናገር መቸገር
መንገዳገድ
ሰዓት፣ ሰዉ ወይም ቦታ መለየት መቸገር
እንደሚጥለዉ ሰዉ ማንጥቀጥ
እራስን መሳት ናቸዉ።
እነዚህ የህመም ምልክቶች ካሉ ታማሚዉን አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ባፋጠኝ ይዉሰዱ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024085412_15.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com