094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ውፍረት ክፍል አንድ

ውፍረት
ክፍል አንድ
ዉፍረት ውስብስብ የጤና ችግር ሲሆን በሰዉነታችን ዉስጥ ከመጠን ያለፈ የስብ ጥርቅም ሲኖር የሚከሰት ነዉ። ውፍረት ለዉበት ወይም ቅርፅ(ለኮስሞቲክ) ምክንያት ብቻ ተብሎ የሚያስጨንቀን አይደለም። ይልቁንም ዉፍረት የጤና ችግር ሲሆን እንደ የልብ ፣የስኳር፣ የደም ግፊትና የተወሰኑ የካንሰር ህመም ችግሮች ተጋላጭነት እንዲጨምር ያድርግል።
ብዙ ጊዜ ዉፍረት የሚመጣው የስነ ልቦና ፣ አከባቢያዊና ቤተሰባዊ ሁኔታዎች ከሰዎች አመጋገብ ፣ እኗኗርና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ምርጫ ጋር ተዳምሮ ነዉ።
ጥሩዉ ነገር አንድ ወፍራም ሰዉ ከሰውነት ክብደቱ 10%ቱን እንኳን መቀነስ ቢችል ከዉፍረት ጋር ተያይዞ ሊመጡ የሚችሉ የጤና ችግሮችን የመከላከል አቅሙ ይጨምራል ። ጤናማ አመጋገብ፣ በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴና የባህሪ ለውጦችን ማድረግ የሰውነት ክብደትዎን ለመቀነስ ይረዱዎታል።
የአንድን ሰው የሰውነት ክብደት ከመጠን ያለፈ አሊያም ወፍራም ነዉ ለማለት የምንጠቀመው ቦዲ ማስ ኢንዴክስ(BMI)ን ነዉ። አንድ ሰዉ ጤናማ የሰውነት ክብደት መጠን (normal) ነዉ የሚባለዉ ቦዲ ማስ እንዴክሱ ከ18.5 እስከ 24.9 ሲሆን ከ25 እስከ 29.9 ሲሆን ከትክክለኛ ክብደት በላይ (overweight) ይባላል። የሰውነት ክብደት ለቁመት እስኬር ተካፍሎ ከ30 እስከ 39.9 ሲሆን ወፍራም(obese) ሲባል ከ40ና ከዚያ በላይ ሲሆን ደግሞ በጣም ወፍራም(morbid obesity) ይባላል።
የዉፍረት ምክንያት
ምንም እንኳ በአንድ ሰዉ የሰውነት ክብደት ላይ ቤተሰባዊ ዉርስ (genetic) ፣ የግለሰቡ ባህሪ፣ ሜታቦሊክና ሆርሞኖች ተፅዕኖ የሚያደርጉ ቢሆንም ዉፍረት የሚከሰተዉ አንድ ሰዉ በቀን ተቀን እንቅስቃሴዎች ዉስጥ ሰውነት ከሚጠቀመዉ ወይም ከሚያቃጥለዉ በላይ ካሎሪ ስንወስድ ወይም ስንመገብ ነዉ። ሰውነታችን ከምንጠቀመው ወይም ከሚያስፈልገን በላይ ካሎሪ ስንወስድ ትርፉን ከሰዉነት ዉጭ ከማሶጣት ይልቅ ወደ ስብነት በመቀየር በስብ መልክ እንዲጠራቀም ያደርጋል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024090524_18.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com