094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የስኳር ህመም ቅድመ ምርመራ

የስኳር ህመም ቅድመ ምርመራ
የቅድመ ምርመራዉ ዋና ዓላማ የስኳር ህመም ሊኖራቸዉ ይችላል ተብለዉ የሚገመቱ ለስኳር ህመም ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸዉንና ምንም የስኳር ህመም ምልክት የሌላቸዉ ግለሰቦችን ለመለየት ነው።
አንድ ጤነኛ ሰዉ የስኳር ሀመም ቅድመ ምርመራ ማደርግ መጀመር ያለበት መቼ ነዉ? ሌላ ምክንያት ከሌላ በስተቀር አንድ ሰዉ የስኳር ህመም ቅድመ ምርመራ ማድረግ መጀመር ያለበት ዕድሜዉ 45 ዓመትና ከዚያ በላይ ሲሆን ነዉ። ነገር ግን ለስኳር ህመም ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸዉ ሰዎች የስኳር ህመም ምርመራ ከ45 ዓመት ቀደም ብለዉ መጀመር አለባቸዉ ( ለምሳሌ በቤተሰብ የስኳር ህመም ያላቸዉ፣ የሰዉነት ክብደታቸዉ ከፍተኛ ከሆነና ሌሎች ምክንያቶች)።
የስኳር ህመም ቅድመ ምርመራ የሚያስፈልጋቸዉ
የስኳር ህመም ምልክቶች ከታዩ
ለስኳር ህመም አጋላጭ የሆኑ ምክንያቶች ካለዎ
በቤተሰብ ዉስጥ የስኳር ህመም ካለ
ዕድሜዎ 45ና ከዚያን በላይ ከሆኑ
የሰዉነትዎ ክብደት ከመጠን በላይ ከሆነ
በእርግዝና ወቅት ወይም በእርግዝና ወቅት የስኳር መጠንዎ ከፍኛና ከነበረ
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024090629_19.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com