094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Bradycardia--part 2

Bradycardia--part 2
ለልብ ምት መቀነስ አጋላጭ ምክንያቶች
የልብ ምት መቀነስ በአብዛኛዉን ጊዜ የሚያያዘዉ በተወሰኑ የልብ ህመም ምክንያቶች የልብ ህብረ-ህዋሶች ላይ ጉዳት ሲደርስ ነዉ። ማንኛዉም ለልብ ችግር ሊዳርጉ የሚችሉ አጋላጭ ምክንያቶች ለልብ ምት መቀነስ ችግር የመከሰቱን ሁኔታ ሊጨምር ይችላል። ለልብ ምት መቀነስ አጋላጭ ምክንያቶች የሚከተሉትን ሊያጠቃልሉ ይችላሉ
በዕድሜ መግፋት
ከፍተኛ የደም ግፊት
ሲጋራ ማጨስ
አልኮሆል ከመጠን በላይ መጠጣት
አደንዛዥ ዕፆችን መጠቀም
ጭንቀት
ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች ማድራግ ወይም የልብ ህመም ሕክምና ዘዴዎችን መከተል የልብ ሕመም አደጋን ለመቀነስ ይረዳሉ።
የልብ ምት መቀነስ ሊያመጣዉ የሚችለዉ ጉዳት
በተከታታይ ራስን መሳት ወይም ፌይንት ማድረግ
ልብ በቂ ደም መርጨት ያለመቻል (የልብ ድካም)
ድንገተኛ የልብ ምት መቆም ( ልብ ስራ ማቆም) ወይም ድንገተኛ ሞት መከሰት ናቸዉ
የልብ ምት መቀነስን መከላከል
የልብ ምት መቀነስ በተለይ መድሃኒቶች ከታዘዘዉ መጠን በላይ ከተወሰዱ የልብ ምት መቀነስ ችግሮች ይዞ ሊመጣ ይችላል።
የልብ ምት መቀነስ ቸግሮችን ለመከላከል የሚከተሉትን ለልብ ጤንነት የሚመከሩ እርምጃዎችን ይዉሰዱ
በቋሚነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
ጤናማ አመጋገብ ስርዓትን መከተል ፦ በፍራፍሬ፣ አትክልትና የእህል ዘሮች የበለፀገ ጤናማ፣ ዝቅተኛ ስብ፣ ዝቅተኛ-ጨው፣ ዝቅተኛ የስኳር መጠን ያለዉ ምግቦችን ይምረጡ።
ጤናማ የሰዉነት ክብደት እንዲኖርዎ ማድራግ፦ ክብደትዎ ከፍተኛ ከሆነ ለልብ ህመም ችግሮች ሊዳርግዎ ይችላል።
ስለዚህ ጤናማ ክብደት እንዲኖርዎ ማድረግ
የስብ መጠንዎንንና የሰዉነት የደም ግፊትዎን መቆጣጠር፦ የደም ግፊትን፣ የስኳር በሽታንና ከፍተኛ የስብ መተንን ወይም ኮሌስትሮልን ለመቆጣጠር የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ያድርጉ እንዲሁም መድሃኒቶችን በአግባቡ ይውሰዱ።
ሲጋራ አያጭሱ፤ እያጨሱ ከሆነ ያቁሙ
አልኮሆል አይጠጡ፣ መጠጣት ግድ ከሆነ በመኑ ያድርጉ
ጭንቀትን ይቀንሱ
በመደበኛነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ
የታወቀ የልብ ችግር ካለዎ በመደበኛነት ክትትል ይኑርዎ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
No photo description available
See insights
Boost a post
All reactions:
4848

Share with:

" data-image="images/blog/18032024090947_21.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com