094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ ችግሮችን ለመከላከል እንዲሁም በጤናና በደህንነት ለማለፍ

በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ ችግሮችን ለመከላከል እንዲሁም በጤናና በደህንነት ለማለፍ የሚከተሉትን ምክሮች ይተግብሩ፦
1. የጀርሞችን ስርጭት ለመከላከል እጅን አብዝተዉ ይታጠቡ፦ ምግብ ሲያበስሉም ይሁን መመመገብዎ በፊት እጅዎን በዉሃና በሳሙና በደንብ ይታጠቡ።
2. ምግብዎን በጥንቃቄ ያዘጋጁ፦ ምግብ በሚያዘጋጁበት ወቅት እጅንና የሚያዘጋጁበትን እንዲሁም የሚመገቡባቸዉን ዕቃዎች በደንብ ይጠቡ፣ የምግብ መበከልን ያስወግዱ ፣ ምግቦችን በትክክለኛው የሙቀት መጠን ያብስሉት
3. ጤናማ አመጋገብ ይከተሉ፣ ንቁ ይሁኑ፦ ስብ፣ጨውና ስኳር የበዛባቸዉ ምግቦችንና መጠጦችን ከመመገብ ይቆጠቡ፤ ምግብን በመጠንዎ ይመገቡ ( ከመጠን ያለፈ አይመገቡ)። አትክልትና ፍራፍሬ ምግቦችንም ይመገቡ።
4. በበዓላት ወቅት ምግቦችን ሲያበስሉም ይሁን ሌሎች ተግባራትን ሲከዉኑ እራስዎንና ቤተሰብዎን ከእሳት አደጋ ይጠብቁ
5. የህፃናትን ደህንነት ይጠብቁ፦ አደገኛ ሊሆኑ የሚችሉ አሻንጉሊቶችን፣ ምግብን፣ መጠጦችን፣ የቤት እቃዎችንና ሌሎች ነገሮችን ህጻናት በማይደርሱበት ቦታ ያስቀምጡ
6. በበዓላት ወቅት ከዘመድ አዝማድ ጋር መጠያየቅ ስለሚኖር ሲያሽከረክሩ በጥንቃቄ ይሁን፤ ቤልት ያድርጉ፣ ጠጥቶ ከማሽከርከር ይቆጠቡ፣
7. ሲጋራ አያጭሱ የሚያጨሱ ከሆነም ለማቆም ይወስኑ
8. ጭንቀትዎን ይቀንሱ፦ ጭንቀትን ለመቆጣጠር ከሚረዱት ምርጥ መንገዶች መካከል የሌሎችን ድጋፍ መፈለግ፣ ማህበራዊ ግንኙነትን ወይም ከሰዉ ጋር ያልዎትን ግንኙነት ማጠንከርና በቂ እንቅልፍ ማግኘት ናቸው።
9. የራስዎንና የቤተሰብዎን ጤንነት ለመጠበቅ የጤና ምርመራዎችን ያድርጉ
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024091226_23.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com