Benefits of well hydration
Benefits of well hydration
በቂ ፈሳሽ መዉሰድ የሚሰጠዉ ወይም የሚገኙ 10 የጤና ጥቅሞች
ፈሳሽ በበቂ መጠን መዉሰድ ጤንነትዎን በበቂ ሁኔታ ለመጠበቅ ይረዳዎታል። አንድ ሰዉ በቀን ዉስጥ ፈሳሽን በበቂ ሲወስድ የሚኖረዉ የጤና ጥቅሞች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ
1. ስራዎትን በአግባቡ ለመከወን ይረዳዎታል፦ ፈሳሽ በበቂ መጠን መጠጣት ጡንቻዎችና መገታጠሚያዎች በጥሩ ሁኔታ እንዲሰሩ ስለሚያደርግ ስራ ሲሰሩም ሆነ አካላዊ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ በመልካም ሁኔታ እንዲከዉኑ ይረዳቸዋል።
2.
የሰዉነትን ሙቀት ለመቆጠጠር ያግዛል፦ ዉሃ መጠጣት በላቦት ( ላብ) መልክ ስለሚወጣ የሰዉነትን ሙቀት ለመቆጣጠር ይረዳል። ሲያልብዎ፣ ከቆዳዎ ላይ የላቦቱ ትነት ቆዳዎ እንዲቀዛቅዝ ያደርጋል። ይህን በማድረጉ ከሙቀት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ህመሞችን ለመቀነስ ይረዳል።
3. የምግብ መፈጨትን ያግዛል፦ ዉሃ ለምግብ መፈጨት ትልቁን ሚና ይጫወታል። ዉሃ ምግብ እንዲሰባበርና የተፈጨዉ ምግብ ወደ ሰዉነታችን እንዲመጠጥ ያደርጋል። በቂ ፈሳሸ መጠጣት የአንጀት ድርቀትን በመከላከል በመደበኛነት ሰገራ ለመፀዳዳት ይረዳል።
4. አንጎል ስራዉን በአግባቡ እንዲከዉን ያግዛል፦ አንጎል ስራኡን በደንብ ለመከወን ፈሳሽ በበቂ መጠን ማግኘት አለበት።የፈሳሽ እጥረት መኖር አንጎል በደንብ እንዳይሰራ ያደርጋል፡ ይህም ማላት ማስታወስን ና ትኩረትን ይቀንሳል። ስለሆነም በቀን ዉስጥ በቂ ፈሳሽ መጠጣት የአንጎልዎ የመስራት አቅምንንና ጥራትን ይጨምራል።
5. ለልብና የደም ስሮች ጤንነት ለማገዝ ይረዳል፦ ፈሳሽ በበቂ መጠን መጠጣት በደም ስርዎ ዉስጥ የሚዘዋወረዉ የደም መጠን በበቂ መጠን እንዲሆን ያደጋል፤ ይህም ለተለያዩ ለሰዉነት አካልዎና ህብራ ህዋስዎ ኦክሲጅንንና ንጥረ ነገሮች ለማድረስ ትልቁን እገዛ ያደርጋል።
6. መርዛማ ኬሚካሎች(ቶክሲኖችን) ከሰዉነታችን አጥቦ ለማስወገድ ይረዳል፦ ውሃ ቆሻሻ ምርቶችንና መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ከሰውነት ለማስወገድ ስለሚረዳ እንደ ተፈጥሯዊ ዲቶክስፋየርነት ያገለግላል። በቁ ፈሳሽ መጠጣት ለኩላሊትና የሽንት ስርዓት ጤንነት ለመጠበቅ ያግዛል።
7. የጡንቻንና መገጣጠሚያ ጤንነት ለመጠበቅ ያግዛል፦የመገጣጠሚያዎችዎን እና የጡንቻዎችዎን ጤናና ቅባት ለመጠበቅ ውሃ በጣም አስፈላጊ ነው።መገጣጠሚያዎትን ለመንከባከብና ለመጠበቅ ይረዳል፣የመገጣጠሚያ ህመምና ሲያንቀሳቅሱ መጠንከርን ይቀንሳል።
8. የሰዉነትዎን ጉልበት ወይም ሃይል ለመጨመር ይረዳል፦የፈሳሽ እጥረት ( ድርቀት) ለሰዉነት ድካምና ሀይል( ጉልበት) መቀነስ ይዳርጋል። በቂ ፈሳሽ በመጠጣት የሰዉነትዎን ሀይል ይጠብቁ፣ ንቁ ይሁኑ፣ የአካላዊና አዕምሮያዊ የመስራት አቅምዎን ያሻሽሉ።
9. ጤናማ የሰዉነት ቆዳ እንዲኖርዎ ያግዛል፦ ጤናማ ቆዳ እንዲኖርዎ ፈሳሽ በቀን ዉስጥ በበቂ መተን ይጠጡ። በቂ ፈሳሽ መጠጣት ቆዳዎ እርጥበት እንዲኖረው ይረዳል, የመለጠጥ ችሎታን ያሻሽላል።
10. በአጠቃላይ ጤንነትንና ደህንነት ለመጠበቅ ይረዳል;- የደም ዝውውርን ፣ ሜታቦሊዝምን ፣ የሆርሞን ቁጥጥርንና የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርዓትን ጨምሮ የተለያዩ የሰውነት ተግባራትን በትክክል እንዲያከናዉኑ ያደርጋል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ

9424

+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741

Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
Share with:

" data-image="images/blog/18032024091912_28.jpg">