094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Pyridoxine ( Vitamin B6) ቫይታሚን ቢ6 ( ፓይሪዶክሲን)

Pyridoxine ( Vitamin B6)
ቫይታሚን ቢ6 ( ፓይሪዶክሲን)
ቫይታሚን ቢ6 ለመላ ሰዉነታችን እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት ቫይታሚኖች ዉስጥ አንዱ ነዉ። ይህ ጠቃሚ ንጥረ ነገር ለአእምሮ እድገት ቁልፍ ሚና ከመጫወቱም በላይ ነርቮችዎና የበሽታ መከላከያ ስርአቶችዎ በሚፈለገው መልኩ እንዲሰሩ ያደርጋል። ቫይታሚን B6 በሰዉነታችን ዉስጥ በተፈጥሮው አይመረትም ፤ ነገር ግን በብዙ ምግቦች ውስጥ ይገኛል። በተጨማሪም ቫይታንሚን ባላቸዉ ብዙ ይቫይታሚን ሰፕሊመንቶች ዉስጥ ይገኛል።
የቫይታሚን ቢ6 የጤና ጥቅሞች፦
ቫይታሚን B6 በሰዉነታችን ዉስጥ ቁጣን ለመከላከልና አንቲ ኦክሲዳንት ፀባይ ያለዉ ሲሆን በሰዉነታችን ዉስጥ ብዙ ጠቃሚ ሚናዎችን ይጫወታል። እንዲሁም የሚከተሉትን በመስራት ዉስጥም ይሳተፋል፦
ዘረ-መል ( DNA)
ሄሞግሎቢንና
ነርቮቻችን ዉስጥ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ የሚረዳዉን ኒዮሮትራንስሚተርስ ለመስራት ያገለግላል።
የቫይታሚን ቢ6 የጤና ጥቅሞች ዉስጥ የሚመደቡት
1. የደም ማነስን ለመከላከልና ለማከም ይረዳል
2. የሰዎችን ስሜት (ሙድ) ለማሻሻል፡- ቫይታሚን B6 ስሜትን ለመቆጣጠርና እንቅልፍን ለመርዳት የሚያገለግሉ እንደ ሴሮቶኒን ያሉ በነርቭ ወስጥ መልዕክት አስተላላፊዎችን በማምረት ይሳተፋል ፣
3. ለአንጎል ጤነንት ይጠቅማል፦ ቫይታሚን B6 በነርቭ ወስጥ መልዕክት አስተላላፊዎች በመሥራት ላይ ባለው ሚና ለአንጎልዎ ጤና ጠቃሚ ነው።
4. በእርግዝና ወቅት ማቅለሽለሽን ለመቀነስ ይረዳል፦ ቫይታሚን ቢ6 ጤናማ እርግዝና እንዲኖር በብዙ መንገድ ያግዛል።በተለይ ነፍሰጡር ሴቶች ጠዋት ጠዋት ለሚያስቸግራቸዉ ማቅለሽለሽ ስሜትን ለመቀነስ ይረዳል።
5. የልብ ጤንነትን ለመተበቅ ይረዳል
6. በካንሰር የመያዝ ዕድልዎን ይቀንሳል፦ ቫይታሚን B6 በሴሎችዎ ጤናማ እድገት ውስጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል
7. የአይን ህመም ተጋላጭነትብን ይቀንሳል
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024092628_30.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com