094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ድንገተኛ የሽንት ማፈን ችግር(Acute urinary retention)

ሽንት በኩላሊቶዎ ከተመረተ በኃላ ፊኛዎ ዉስጥ ይጠራቀማል። ፊኛችን መያዝ የሚገባዉ ደረጃ ሲደርስ የሽንት መምጣት ወይም መወጠር ስሜት እንዲሰማን በማድረግ ለመሽናት ወደመፀዳጃ ቤት በመሄድ እንሸናለን። ነገር ግን አንድ ሰዉ ሽንት ለመሽናት ሄዶ ሽንቱ አልወጣም ካለ የሽንት መተላለፊያ ስርዓት ላይ የሽንት መተላለፊያ ቱቦ መዘጋት አሊያመ በሌላ ምክንያት ሊሆን ስለሚችልና የድንገተና የሽንት ማፈን ችግር ሊሆን ስለሚችል ባፋጣኝ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መታየት ያስፈልጋል።
ድንገተኛ የሽንት ማፈን ማለት ሽንትዎ መጥቶ ግን ሽንት መሽናት አስቸጋሪ ሲሆን አሊያም አልወጣም ካለ የሚመጣ ችግር ነዉ። የሽንት ማፈን ችግር ሲኖር ሽንትዎን ቶሎ ቶሎ መጣሁ መጣሁ ይሎታል፣ ሽንት ቤት አሁን ሄደሁ ወዲያዉኑ ደግም የሽንት ማጣደፍ ስሜት ይኖሮታል፤ አንዳንዴም ሽንት ማምለጥ ስሜትም ሊኖር ይችላል።
የህመም ምልክቶች
አጣዳፊ የሽንት መሽናት መቸገር በሽንት ቱቦ ውስጥ ወይም በሌላ የሽንት ስርዓት ውስጥ ባለው አጠቃላይ መዘጋት ምክንያት ሊከሰት የሚችል ሲሆን ይህም ድንገተኛ የሕክምና ከሚያስፈልጋቸዉ Medical Emergency) የጤና ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ።
መሽናት መቸገር
ህመም፦ በታችኛዉ የሆድዎ ክፍል ላይ ከፍ ያለ ህመም መኖር
በተደጋጋሚ የሽንት ማጣደፍ ስሜት መኖር
ከእምብርትዎ በታች ያለዉ የታችኛዉ ሆድዎ ክፍል እብጣት መኖር ናቸዉ።
ለሽንት ማፈን ችግር ሊዳርጉ የሚችሉ ምክንያቶች
የፕሮስቴት እጢ ማደግ ( BPH)፡- ይህ ወንዶች ላይ የሚታይና ሽንት ከፊኛ ወደ ዉጪ እንዳያልፍ በማድረግ ለድንገተኛ ሽንት ማፈን ችግር ሊዳርግ የሚችል ዋነኛ ምክንያት ነዉ።
በሽንት መተላለፊያ ቶቦላይ ጠባሳ መኖር፦ ይህ ከአደጋ ወይም ቀዶ ጥገና በኃላ ከፊኛ ወደ ዉጪ ሽንት የሚያስተላልፈዉ የሽንት ቱቦ( ዩሬትራ) አሊያም የሽንት ፊኛ አንገት ላይ ጠባሳ ሲፈጠርና የሽንት መተላለፊያ ቱቦ ላይ ጥበት ሲፈተር የሚከሰት ነዉ።
መድሃኒቶች፦
የሽንት መታለልፊያ ስርዓት ዉስጥ ጠጠር መኖር
የጡንቻ ጥንካሬን ወይም የነርቭ ተግባርን የሚነኩ በዳሌው ወለል ላይ ጉዳቶች መኖር
በኢንፌክሽን ወይም አደጋ /ጉዳት ምክንያት የሽንት ቱቦ ማበጥ
የፕሮስቴት ካንሰር መኖር ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸዉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024092742_31.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com