094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Tachycardia የልብ ምት ከመጠን በላይ መፍጠን

Tachycardia
የልብ ምት ከመጠን በላይ መፍጠን
የልብ ምት ከመጠን በላይ መፍጠን አለ የምንለዉ የአንድ ሰዉ የለብ ምቱ በደቂቃ ከ100 በላይ ሲሆን ነዉ። ብዙ አይነት የልብ መፍጠን አይነቶች አሉ።
የአንድ ጤነኛ ሰዉ የልብ ምት መጠን በደቂቃ ከ60 እስከ መቶ መሆን አለበት። የልብ ምት መፍጠን ምንም አይነት የህመም ምልክት ላያሳይ ይችላል። ነገር ግን ካልታከመና ለረጅም ጊዜ ከተተወ እንደ የልብ ድካም፣ ስትሮክና ድንገተኛ የልብ ጋር የተያያዘ ሞት ያሉ ከባድ የሆነ የጤና ችግር ሊያመጣ ይችላል።
የህመም ምልክቶች
ልብ በጣም በፍጥነት በምትመታበት ወቅት በቂ ደም ወደ ቀሪው የሰውነት ክፍል መርጨት ሊያዳግታት ይችላል። በዚህ የተነሳ የሰዉነት ክፍሎቻችን ኦክሲጂን በበቂ መጠን ላያገኙ ይችላሉ። አንዳንድ ሰዎች ምንም ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ። የልብ ምት ከመጠን በላይ መምታት የህመም ምልክቶችን ካሳየ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ።
በግራ ደረትዎ ዉስጥ የእሽቅድምድም ስሜት፣ የልብ ምት መምታት ወይም በደረት ውስጥ የመወዛወዝ ስሜት መሰማት
የደረት ህመም
ራስን መሳት( ፌይንት ማድረግ)
የራስ ምታት
የልብ ምት ፍጥነት መጨመር
የትንፋሽ መጠር
የልብ ምት መጨመር ምክንያቶች
የልብ ምት መጨመር በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። የልብ ምት መጨመር ሰዉነታችን ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ ወይም ከጭንቀት በኃላ በሚሰጠዉ ምላሽ ምክንያት የሚከሰት የተለመደ የልብ ምት መጨመር (sinus tachycardia) ሊሆን ይችላል። የልብ ምት መጨመር እንዲከሰት የሚያደርጉ negeroc
ትኩሳት
ከመጠን በላይ አልኮሆል መጠጣት
ካፊን ያላቸዉ ነገሮችን ከመጠን በላይ መዉሰድ
የደም ግፊት መጨመር አሊያም መቀነስ መኖር
በደም ዉስጥ ያሉ ንጥረ-ነገሮች አለመስተካከል ( እንደ ሶዲየም፣ ፖታሲየምና ካልሲየም ያሉት)
የመድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳቶች
የታይሮይድ ሆርሞን መጨመር
የደም ማነስ ችግር መኖርና
ሲጋራ የሚያጨሱና
አደንዛዥ እፅ የሚጠቀሙ ሰዎች ላይና የመሳሰሉት ናቸዉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/18032024093004_33.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com