ጡት ማጥባት
ጡት ማጥባት የሕፃናትን ጤና እና ሕልውና ለማረጋገጥ በጣም ውጤታማ ከሆኑ መንገዶች አንዱ ነው። ህፃናት ለመጀመሪያዉ 6 ወራት የእናት ጡትና ጡት ብቻ እንዲጠቡ ( ከመድሃኒት በስተቀር) ወይም እንዲመገቡ ይመከራክል። ሆኖም ፣ ከ 3 ሕፃናት ውስጥ 2ቱ ለመጀመሪያዉ 6 ወራት ጡትና ጡት ብቻ እንዲጠቡ የሚለዉን እንደ ዕቅዱ ጡትና ጡት ብቻ አይጠቡም።
የእናት ጡት ወተት ሕፃኑ በመጀመሪያዎቹ የህይወቱ 6 ወራት የሚፈልገውን ኃይል እና ንጥረ ነገር ሁሉ ይሰጣል ፤ እንዲሁም የህፃኑ በመጀመሪያው ዓመት ሁለተኛዉ አጋማሽ ደግሞ እስከ ግማሽና ከዚያ በላይ የሕፃናትን የምግብ ፍላጎት እያሟላ ይቀጥላል ፤ በሁለተኛው የህፃኑ እድሜ ደግም እስከ አንድ ሦስተኛ ድረስ የህፃኑን የምግብ ፍላጎት ያሟላል።
ጡት ማጥባት ለህፃናት የሚሰጠው ጥቅም
የእናት ጡት ወተት ለሕፃናት ተስማሚና ወሳኝ ምግብ ነው:- የእናት ጡት ወተት ፍጹም ሙሉ በሚባል ደረጃ ቪታሚኖች ፣ የፕሮቲንና የስብ ዉህድ ለልጅዎ እድገት የሚያስፈልገዉን ሁሉ አሟልቶ በዉስጡ የያዘ ነዉ

የእናት ጡት ወተት በህፃኑ አንጀት በቀላሉ ሊፈጭ የሚችል ሁሉንም ምግቦች አሟልቶ የያዘ ነዉ።

የእናት ጡት ወተት ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ንፁህና በብዙ ህፃናት ላይ በብዛት ሊከሰቱ የሚችሉ ህመሞችን ሊያመጡ የሚችሉ ባክቴሪያና ቫይረሶችን ሊከላከል የሚችል አንቲቦዲ በዉስጡ የያዘ ነዉ።

ጡት ማጥባት የልጅዎ በአስም ወይም በአለርጂ የመያዝ እድልን ይቀንሳል

ለመጀመሪያዎቹ 6 ወራት ጡትና ጡት ብቻ የጠቡ ሕፃናት የእናት ጡት ካልጠቡት ይልቅ በጆሮ ኢንፌክን ፣ በመተንፈሻ አካላት በሽታዎችና በተቅማጥ የመያዝ ዕድላቸዉ አነስተኛ ነዉ፤ እንዲሁም በህመም ምክንያት ሆስፒታል የመተኛትና በተደጋጋሚ በህመም ምክንያት ወደ ህክምና ተቋም የሚያደርጉት ምልልስ አነስተኛ ነው።

ጡት ማጥባት ህፃናት የተስሻለ ችሎታ(IQ) እንዲኖራቸዉ ያደርጋል።

ጡት ማጥባት ከህፃኑ ጋር አካላዊ ቅርበት ፣ የቆዳ-ለቆዳ መነካካትና የዓይን ለዓይን መተያያት (eye contact) ስለሚፈጥር ልጅዎ ከእርስዎ ጋር በደንብ እንዲቀራረብ ወይም እንዲተሳሰርና የደህንነት ስሜት( feel secure) እንዲሰማዉ ለማድረግ ይረዳል።

ጡት የጠቡ ሕፃናት እያደጉ ሲሄዱ ከዉፍረት ይልቅ ትክክለኛውን የሰዉነት ክብደት መጠን እንዲኖራቸዉ ይረዳቸዋል።

የእናት ጡት ያጠቡ ህፃናት ለስኳር በሽታ የመጋለጥ እድላቸው አነስተኛ ነው
ጡት ማጥባት ለእናቶች የሚሰጠዉ ጥቅም

ጡት ማጥባት ተጨማሪ ሀይል( ካሎሪዎችን) ያቃጥላል ፣ ይህ በእርግዝና ወቅት የመጣዉን የሰዉነት ክብደት በፍጥነት እንዲቀንሱ ይረዳቸዋል

ማህፀን ወደ ቅድመ እርግዝና መጠኑ እንዲመለስ የሚረዳና ከወለዱ በኋላ ደም መፍሰስን ሊቀንስ የሚችል ኦክሲቶሲን የተባለውን ሆርሞን እንዲመነጭ ያደርጋል

ጡት ማጥባት የጡት እና የማህጸን ካንሰር የመያዝ እድልን ይቀንሳል እንዲሁም የአጥንት መሳሳት ተጋላጭነትን ይቀንሳል።

ጡትና ጡት ብቻ ማጥባት የእናቶችን የወር አበባ ዑዳት መምጣት ያዘገያል ፣ ይህም በእርግዝና መካከል ያለውን ጊዜ ለማራዘም ይረዳል። ይህ ማለት የእናቶች የወር አበባ እስካልመጣ ድረስ ፣ ህፃኑ ቀንና ሌሊት እያጠቡት እስከሆነና ህጻኑ ዕድሜዉ ከስድስት ወር በታች እስከሆነ ድረስ ጡትና ጡት ብቻ ማጥባት ለእናቶቸ እንደተፈጥሯዊ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ሊወሰድ ይችላል ማለት ነዉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ

9424

+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741

Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
Share with:

" data-image="images/blog/18032024093117_34.jpg">