የደም ካንሰር (Leukemia) ክፍል አንድ
የደም ካንሰር የደም ሴሎችን በሚሰሩ ህብረ- ህዋሶች ላይ የሚፈጠር ችግር ነዉ።
ይህም
በመቅኔዎችና በዕጭ ስርዓት( ሊምፋቲክ ሲስተም) ዉስጥ ሊሆን ይችላል።
ብዙ የደም ካንሰር አይነቶች አሉ።
አንዳንዶቹ በብዛት ህፃናት ላይ የሚከሰቱ ሲሆን ሌሎቹ ደግም በአዋቂዎች ላይ ይከሰታሉ።
የደም ካንሰር(ሉኪሚያ) አብዛኛውን ጊዜ ነጭ የደም ሴሎችን ያጠቃል።
እንደሚታወቀዉ ነጭ የደም ሴሎቻችን በሽታን በመዋጋት ይታወቃሉ። ሰውነትዎ እንደሚያስፈልገው መጠን በመደበኛነት ያድጋሉ ፤በሥርዓትም ይከፋፈላሉ።
ነገር ግን በደም ካንሰር (ሉኪሚያ) በተያዙ ሰዎች ላይ መቅኔዉ ከመጠን በላይ የሆነ መደበኛ ያልሆነ ነጭ የደም ሴሎችን ያመርታል።
እነዚህ የሚመረቱት ሴሎች በትክክል ስራቸዉን አይሰሩም።
የህመም ምልክቶች
የደም ካንሰር (ሉኪሚያ) ምልክቶች እንደ የደም ካንሰር ዓይነት ይለያያሉ። የተለመዱ የደም ካንሰር ምልክቶች የሚከተሉትን ሊያካትት ይችላል፦

ትኩሳትና ብርድ ብርድ ማለት

የማያቋርጥ ወይም ተከታታይነት ያለዉ ድካም

በተደጋጋሚ መታመም ወይም በከባድ እንፌክሽን መያዝ

ክብደት ለመቀነስ ሳያቅዱ ክብደት መቀነስ ወይም መክሳት

የጉበት፣ የጣፊያና እጢዎች( ሊምፍ ኖዶች) ማበጥ

በቀላሉ የሰዉነት መድማት(የድድ፣ ቆዳ፣ አንጀትና አፍንጫ)

በተደጋጋሚ በነስር መጠቃት

በቆዳዎ ላይ ትናንሽ ቀያይ ሽፍታዎች መከሰት

ከመጠን በላይ ማላብ በተለይ ማታ ማታ

የአጥንት ላይ ህመም ናቸዉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ

9424

+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741

Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
Share with:

" data-image="images/blog/18032024093345_36.jpg">