094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ኮሌራ ምንድነዉ?

ኮሌራ ምንድነዉ?
ኮሌራ ቪብሮ ኮሌራ በሚባል ባክቴሪያ የተበከለ ምግብ ወይም ውሃ በመመገብ የሚመጣ አጣዳፊ ተቅማጥ ነው።
ኮሌራ በሕብረተሰብ ጤና ላይ ዓለም አቀፋዊ ስጋት የሚጋርጥ ሲሆን የፍትሃዊነት እና የማህበራዊ ልማት እጦት መኖሩን አመላካች ነው።
ስለኮሌራ ጥቂት እዉነታዎች
እንደ አለም ጤና ድርጅት መረጃ በየዓመቱ ከ1.3 እስከ 4.0 ሚሊዮን የሚደርሱ የኮሌራ ተጠቂዎች እንዳሉና በዓለም ዙሪያ ከ21,000 እስከ 143,000 ሰዎች በኮሌራ ምክንያት ለሞት እንደሚዳረጉ ይገመታል
ኮሌራ አጣዳፊ የተቅማጥ በሽታ ሲሆን ካልታከመ በሰአታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ ይችላል።
የኮሌራና ሌሎች የውሃ ወለድ በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የንፁህ ውሃ አቅርቦትና የግል ንፅህና አጠባበቅ ወሳኝ ነው።
በባድ የኮሌራ ህመም የተያዘ ሰዉ ባፋጣኝ ግሉኮስና ፀረ-ባክቴያ መድሃኒት በመዉሰድ መታከም ይኖርበታል።
የአፍ ኮሌራ ክትባቶችን ከውሃ፣ የግልና አካባቢ ንፅህና አጠባበቅ መሻሻል ጋር ተያይዞ የኮሌራ ወረርሽኝን ለመቆጣጠርና ለኮሌራ ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸውን አካባቢዎች ለመከላከል ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው።
የህመም ምልክቶቹ ምንድናቸዉ?
አንድ ሰው የተበከለ ምግብ ከተመገበ ወይም የተበከለ ውሃ ከጠጣ በኋላ የህመም ምልክቶችን ለማሳየት ከ12 ሰዓት እስከ 5 ቀናት ይወስዳል።
ኮሌራ ህጻናትንም ሆነ ጎልማሶችን የሚያጠቃ ሲሆን ህክምና ካልተደረገለት በሰአታት ውስጥ ሊገድል ይችላል።
በቪብሮ ኮሌራ ባክቴሪያ ከተያዙ በኃላ የህመም ምልክቶች የሚያሳዩት ሁሉም አይደሉም ወይም አብዛኞቹ የህመም ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ።
ተይዘዉ የህመም ምልክቶችን የማያሳዩ ሰዎች ባክቴሪያዉ በሰገራቸዉ ዉስጥ ከ 1 እስከ 10 ቀናት ሊቆይ ስለሚችል ባክተሪያዉን ከሰገራቸዉ ጋር በመፀዳዳት ለሌላዉ ሰዉ በማስተላልፍ ጠንቅ ሊሆኑ ይችላሉ።
የህመም ምልክቶች ከታዩ
አብዛኞቹ መጠነኛ ወይም መካከለኛ የህመም ምልክቶችን ያሳያሉ ጥቂቶች ደግም በአጣዳፊ ተቅማጥ በመያዝ ሰዉነታዉ ለፈሳሽ እጥረትና ድርቀት ሊዳረግ ይችላል።
ይህ በአፋጣኝ ካልታከመ ለህልፈተ ህይወት ይዳርጋል።
የህመም ምልክቶቹም
አጣዳፊ ዉሃማ ተቅማጥ-- አንዳንድ ጊዜ የሩዝ ዉሃ የመሰለ ትቅማጥ
ማስታወክ
የዉሃ መጥማት ( መጠማት)
የእግር ቁርጥማት
እረፍት ማጣት ወይም መበሳጨት ወይም መነጫነጭና የመሳሰሉት ናቸዉ።
አንድ ሰዉ በኮሌራ እንዴት ሊያዝ ይችላል?
አንድ ሰው በኮሌራ ባክቴሪያ የተበከለ ውሃ በመጠጣት ወይም ምግብ በመመገብ በኮሌራ ሊይዝ ይችላል። ወረርሽኝ በሚከሰትበት ወቅት የብክለት ምንጩ ውሃ ወይም ምግብን የሚበክል በበሽታው የተያዘ ሰው ሰገራ ነው። በሽታው በቂ ባልሆነ የፍሳሽና የመጠጥ ውሃ ህክምና ወይም ማጣራት በሌለባቸዉ አካባቢዎች በፍጥነት ሊሰራጭ ይችላል
ለኮሌራ በብዛት የሚጋለጡት
ንፁሕ የሆነ የመጠጥ ውሃ ባሌለባቸው ቦታዎች፣ የግልም ይሁን የአካባቢ ንፅህና በበቂ መጠን በማይጠበቅባቸዉ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች ለኮሌራ በፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭነት አላቸው።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741

Share with:

" data-image="images/blog/19032024052832_37.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com