094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Leukemia part 2 ዋና ዋናዎቹ የደም ካንሰር አይነቶች

Leukemia part 2
ዋና ዋናዎቹ የደም ካንሰር አይነቶች
አክዩት ሊምፎሲቲክ ሊኩሚያ( የደም ካንሰር) ፦ ይህ በብዛት ህፃናት ላይ የሚከሰት ሲሆን አዋቂ ላይም ሊከሰት ይችላል።
አክዩት ማዬሎጂነስ ሊኩሚያ፦ ይህ የካንሰር አይነት ከደም ካንሰር አይነቶች ዉስጥ በብዛት የሚከሰት ሲሆን በአብዛኛዉ ወይም በብዛት በአዋቂ ሰዎች ላይ የሚከሰት ነዉ። ይህ የካንሰር አይነት ህፃናትም ሊያጥቃ ይችላል።
ክሮኒክ ሊምፎሲቲክ ሊኩሚያ፦ ይህ ስር የሰደደ የደም ካንሰር አይነት በአዋቂዎች ላይ በብዛት የሚከሰት ሲሆን ያልምንም የህመም ምልክት ረጅም ጊዜ ሊቆይ ይችላል። ስለሆነም መደበና የጤና ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነዉ።
ክሮኒክ ማዬሎጂነስ ሊኩሚያ፦ ይህ በአብዛኛዉ አዋቂዎች ላይ የሚከሰት ነዉ። ሰዎች ይህን ስር የሰደደ የካንሰር አይነት የህመም ምልክቶችን ከማሳየታቸዉ በፊት ለወራትና አመታት ሊኖሩ ይችላሉ።
ሌሎች የሊኩሚያ አይነቶች
አጋላጭ ምክንያቶች
ለደም ካንሰር ሊያጋልጡን የሚችሉ ነገሮች
ከዚህ በፊት ለደም ካንሰር ህክምና ወስደዉ ከሆነ፦ ከዚህ በፊት ለሌላ ካንሰር ህመም የጨረር ህክምናና የካንሰር መድሃኒቲ ወስደዉ የሚያወቁ ሰዎች ይበልጥ ተጋላጭ ይሆናሉ።
በዘር የሚወረስ፦ ዳወን ሲንድረምን ጨምሮ የተወሰኑ በዘር ሊወረሱ የሚችሉ ህመሞች ያላቸዉ ሰዎች ለደም ካንሰር የመጋለጥ እድላቸዉ ከፍተኛ ነዉ።
ለተወሰኑ ኬሚካሎች መጋለጥ፦ እንደ ቤኒዜን ያኩ በጋዞሊን ዉስጥ ያልና በኬሚካል እንዱስትሪ ዉስጥ ጥቅም ላይ የሚዉሉ ኬሚካሎች ጋር ግንኙነት ያላቸዉ ሰዎች ለመሰል ችግር ይጋለታሉ
ሲጋራ ማጨስ፦ ሲጋራን ማጨስ እንደ አኪዩት ማይሎጂነስ ሊኪሚያ ያሉ የደም ካንሰር ችግሮች የመጋለጥ እድልድ ከፍ ያደርጋል
በቤተሰብ ዉስጥ የዳም ካነስር ችግር ካለ፦በቤተሰብ ዉስጥ የደም ካንሰር ችግር ካለ ወይም ከነበረ መሰል ችግር በሊሎች የቤተሰቡ አባላት ላይ የመከሰት ችግሩ ከፍተኛ ነዉ።
ይሁንና ብዙዎቹ የደም ካንሰር ተይዘዉ የሚመጡ ሰዎች ከላይ የተገለፁትን አጋላጭ ነገሮችን የላቸዉም።
የደም ካንሰር ህክምና
የደም ካንሰር ህክምና በብዙ ነገሮች ላይ የተመሰረተ ነዉ። ሊሰጡ የሚችሉት ህክምናዎች
ኬሞቴራፒ ፦ ይህ ዋነኛዉ የህክምና ዜዴ ነዉ። ይህም መድሃኒቶቹ የካንሰር ሴሎችን እንዲገሉ ያደርጋቸዋል።
የጨረር ህክምና
ታርጌትድ ( ታልሞ የሚሰጥ) ህክምና፦ ታርጌትድ ወይም የታለሙ የመድኃኒት ሕክምናዎች የሚያተኩሩት በካንሰር ሕዋስ ውስጥ ባሉ ልዩ ልዩ እክሎቻቸዉ ላይ ነው።
የመቅኔ ንቅለተከላ ( ትራንስፕላንት)
ኢሚዩኖቴራፒ
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024053007_38.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com