094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ስለ ጉበት ቫይረስ ቢ ማወቅ የሚገባን እዉነታዎች Hepatitis B

ስለ ጉበት ቫይረስ ቢ ማወቅ የሚገባን እዉነታዎች
ሄፓታይተስ ቢ ኢንፌክሽን በሄፐታይተስ ቢ ቫይረስ (HBV) አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ የጉበት በሽታ ነው። የሄፓታይተስ ቢ በሽታ ተፈጥሯዊ አካሄድ ከሰው ሰው ይለያያል.
የበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ:- ይህ አንድ ሰዉ በጉበት ቫይራስ ቢ በተያዘ የመጀንመሪያዎቹ 6 ወራት ዉስጥ ያለ ወቅት ሲሆን ድንገተኛ ወይም ስር ያልሰደደ የጉበት ቫይረስ ኢንፌክሽን ወቅት ( acute hepatitis B infection) ይባላል። በዚህ ወቅት አብዛኛዎቹ ሰዎች ምንም አይነት የህመም ምልክት የማያሳዩ ሲሆን የህመም ምልክት የሚያሳዩ ጥቂት ሰዎች እንኳ ቢኖሩ የህመሙ ደረጃ መለስተኛ ስለሆነ የጉባት ህመም ጋጥሞናል ብላዉ ላያስቡ ወይም ላይገነዘቡ ይችላሉ።
በአዋቂነት ወቅት በሄፐታይተስ ቢ ከሚያዙ ሰዎች መካከል 90% ሰዎች በበሽታ ተከላካይ ስርዓታቸዉ አማካይነት ቫይረሱን በተሳካ ሁኔታ ስለሚዋጉት ቫይረሱን ከሰዉነታቸዉ በማስወገድ ጉበት ሙሉ በሙሉ እንዲሽር ያደርጋሉ። ይህም ቫይረሱን ሙሉ በሙሉ ከሰዉነት እንዲወጣ በማድረግ ከቫይረሱ ነፃ የመሆን እድል አላቸዉ።
በጉበት ቫይረስ ቢ ተይዞ የዳን ሰዉ በቀሪው ህይወቱ በሄፐታይተስ ቢ ኢንፌክሽንን የመያዝ እድል አይኖረዉም፤ ማለትም ኢንፌክሽን ሙሉ በሙሉ ይከላከላል። ቀሪዎቹ 10 በመቶ ሰዎች የበሽታ መከላከል ቫይረሱን ከሰዉነት ማስወገድ ስለማይችል ኢንፎአክሽኑ ከስድስት ወራት በኃላም ስለሚሻገር ህይወቱን በሙሉ የቫይረሱ ተጠቂ ይሆናል። በዚህም የተነሳ ሰዉየዉ ስር ለሰደደ ይጉበት ቫይረስ ኢንፌክሽን ይጋለጣል (chronic hepatitis B infection)
ነገር ግን የጉበት ቫይረስ ኢንፌክሽን የተከሰተዉ በልጆች ላይ ከሆነ ቫይረሱን በበሽታ መከላከል ስርዓታቸዉ ተዋግተዉ ከሰዉነታቸዉ ማስወገድ የሚችሉት 10 በመቶዎቹ ብቻ ናቸዉ። ቀሪዎቹ 90 በመቶ በልጅነት ወቅት የሚከሰት ኢንፎአክሽን ወደ ስር የሰደደ ይጉበት ቫይረስ ኢንፎአክሽን ይቀየራል። ይህም የቫይረሱ ኢንፌክሽን እድሜ ልካቸዉን በሰዉነታቸዉ ዉስጥ ይኖራል። ለተለያዩ የጉበት ችግሮች ሊዳርጋቸዉ ይችላል።
ስር በሰደደ የሄፐታይተስ ቢ ኢንፌክሽን ያለበት ሰዉ ጉበቱ በዓመታት ውስጥ እየተቆጣ በመሄድ የጉበት ጠባሳ ይፈጥራል። ይሁን እንጂ ይህ የጉበት የመቆጣትና ጠባሳ እየፈጠረ የሚሄድበት ፍጥነት ከሰዉ ሰዉ ይለያያል። አንዳንዶች ላይ በ20 ዓመታት ውስጥ ከባድ የጉበት ጠባሳ (cirrhosis) ይከሰታል። ሌሎች ላይ የጉበት በሽታ ቀስ በቀስ እየጨመረ ሄዶ ጉዳት ያመጣል።
ሌለኛዉ አሳሳቢ ጉዳይ በጉበት ካንሰር የመያዝ እድል ነው። የሄፐታይተስ ቢ ኢንፌክሽን የሄፓቶሴሉላር (የጉበት) ካንሰር ብቸኛው በጣም ዋነኛዉ መንስኤ ነው።
ሰለሆነም እርስዎም ሆኑ ቤተሰብዎ ለጉበት ቫይረሶች ምርመራ በማድረግ ቫይረሱ ከሌለብዎ ለጉበት ቫይረስ ቢ የሚሰጠዉን የመከላከያ ክትባት እንዲወስዱ ይመከራሉ። የጉበት ቫይረሱ በደምዎ ዉስጥ ከተገኘ ደግሞ በጊዜ የህክምና ክትትል በማድረግ ጉበትዎ ላይ ሊደርስ የሚችለዉን ጉዳትና ጫና ይቀንሱ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St

Share with:

" data-image="images/blog/19032024053400_40.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com