094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Gastritis የጨጓራ መቆጣት

Gastritis
የጨጓራ መቆጣት
የጨጓራ መቆጣት የሚከሰተዉ የጨጓራችን የዉስጣኛዉ ክፍል ሲቆጣ ነው። የጨጓራ መቆጣት በብዛት እንዲከስት የሚያደርጉት የጨጓራ ባክቴሪያና ለህመም ማስታገሻነት የሚወሰዱ መድሃኒቶች ናቸዉ ። ከመጠን ያለፈ አልኮሆል መጠጦችን መዉሰድ ለጨጓራ መቆጣት ይዳርጋል።
የጨጓራ መቆጣት በድንገት ሊከሰት ይችላል (acute gastritis) ወይም ቀሰ በቀስ በጊዜ ብዛት ስር ሊሰድ ወይም ሊከሰት ይችላል(chronic gastritis)። አንዳንዴ የጨጓራ መቆጣት ወደ ጨጓራ ቁስለት (ulcers) ሊቀየር ይችላል። ይህም የጨጓራ ካንሰር መከሰት እድል እንዲጨምር ያደርጋል።
የህመም ምልክቶች
የጨጓራ መቆጣት ህመም ምልክቶች
የቁርጠት ወይም ማቃጠል ስሜት
የምግብ መፈጨት ችግር-- ችግሩ ምግብ በሚመገቡበት ወቅት መባባስ
ማቅለሽለሽ
ማስታወክ
ምግብ ከተመገቡ በኃላ በላይኛዉ የሆድዎ ክፍል ላይ የመነፋት ስሜት መኖርና የመሳሰሉት ናቸዉ
አጋለጭ ምግንያቶች
ለጨጓራ መቆጣትእድልን የሚጨምሩ ምክንያቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡
የባክቴሪያ ኢንፌክሽን፦
በመደበኛነት የህመም ማስታገሻ የሚወስዱ ሰዎች፦ አነሱም አንደ አይቡፕሮፌን፣ ዳይክሎፌናክ፣ናፕሮክሶንna አስፕሪን ያሉ ነን ስቴሮይዳክል አንቲ-ኢንፍላማቶሪ ድረግስ የሚባሉ መድሃኒቶችን አዘዉትሮ መዉሰድ ለችግሩ መከሰት ምክንያቶች ናቸዉ
በእድሜ መግፋት፦ በዕድሜ የገፉ ሰዎች ለጨጓራ መቆጣት የመጋለጥ እድላቸው ከፍ ያለ ነው, ምክንያቱም የጨጓራ የዉስጠኛዉ ግድግዳ ሽፋኑ እድሜ ሲጨምር የመሳሳት አዝማሚያ ስለሚያሳይና ትልልቅ ሰዎች ከወጣቶች ይልቅ ኤች ፓይሎሪ ኢንፌክሽን የመያዝና በዘር የሚተላለፉ ችግሮች የመጠቃት እድላቸዉ ከፍተኛ ስለሆን ነዉ።
ከመጠን ያለፈ አልኮሆል መጠጣት፦ አልኮሆል የጨጓራ የዉስጠኛዉ ግድግዳ እንዲቀጣና እንዲላጥ ስለሚያደርግ ለጨጓ አሲድ እንዲጋለጥ ያደርጋል።
ጭንቀት፦ በከባድ ቀዶ ጥገና፣ አደጋ፣ ቃጠሎ ወይም ከባድ ኢንፌክሽኖች ምክንያት የሚከሰት ከባድ ጭንቀት ለድንገተኛ የጨጓራ መቆታት ችግር ሊዳርግ ይችላል።
የራሳችን የበሽታ መከላከል ሴሎች የራሳችንን ጨጓራ ሲጎዱ፦ ይህ አዉቶኢሚዪን ጋስትራይትስ ይባላል።
ሌሎች ህመሞች፦ እንደ ኤች አይቪ ኤድስ፣ ክርሆንስ ህመም፣ ሳርኮይዶሲስና የፓራሳይት ኢንፌክሽኖች የቸጓራ መቆጣት ችግሮች እንዲከሰቱ ያደርጋል።
የካንሰር ህክምና ፦ ኬሞ አሊያም ጨረር ህክምና የጨጓራ መቆታት ችግር ሊያመጣ ይችላል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024053522_41.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com