094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Metabolic syndrome ሜታቦሊክ ሲንድረም

Metabolic syndrome
ሜታቦሊክ ሲንድረም
ሜታቦሊክ ሲንድረም በአንድ ላይ የሚከሰቱ የህመም ሁኔታዎች ስብስብ ሲሆን ይህም ለልብ ህመም ፣ ለስትሮክና ለዓይነት 2 የስኳር በሽታ ተጋላጭነት እንዲጨምር ያደርጋል። እነዚህ የህመም አይነቶች ወይም ሁኔታዎች የደም ግፊት መጨመር፣ የደም የስኳር መጠን መጨመር፣ በወገብ አካባቢ ከመጠን ያለፈ ስብ መጠራቀምና የተዛባ የደም የኮሌስትሮል ወይም ትራይግላይሴራይድ መጠን መኖር ናቸዉ።
ሜታቦሊክ ሲንድረም በማህበረሰቡ ዉስጥ እየጨመረ የመጣ ችግር ነዉ። ሜታቦሊክ ሲንድረም ወይም የሱ አካል የሆነ የትኛዉንም ህመም ካለዎና በጣም የተጠናከረ የአኗኗር ዘይቤ ለዉጥ ካደረጉ ከባድ የጤና ችግሮች እንዳይከሰቱ ሊያዘገዩ ወይም ሊከላከሉ ይችላሉ
ምክንያቶች
ሜታቦሊክ ሲንድረም ከመጠን በላይ ክብደት ወይም ከመጠን ያለፈ ውፍረትና ከእንቅስቃሴ-አልባነት ጋር በቅርብ የተቆራኘ ነው።
በተጨማሪም ከኢንሱሊን ሬዚስታንስ ( ሴሎቻችን ለኢንሱሊን አልታዘዝ ማለት) ጋርም የተገናኘ ነዉ። እንደሚታወቀዉ የአንጀት ስርዓታችን የምንመገባቸዉ ሃይል ሰጪ ምግቦችን በመፍጨት ወደ ጉሉኮስ ወይም ስኳር እንዲቀየር ያደርጋል። በቆሽት የሚመረተዉ ኢንሱሊን ደግም ስኳር ወደ ሴሎቻችን ዉስጥ እንዲጋባና ሀይል እንዲያመርት ያደርጋል። የኢንሱሊን የመስራት ችግር የገጠማቸዉ ሰዎች ሴሎች ለኢንሱሊን መደበኛ ምላሽ አይሰጡም እናም ግሉኮስ በቀላሉ ወደ ሴሎች ውስጥ ሊገቡ አይችሉም። በዚህ የተነሳ የደም የስኳር መተን እየጨመረ ይመጣል።
አጋላጭ ምክንያቶች
እድሜ፦ እድሜ ሲጨምር ለሜታቦሊክ ሲንድረም የመጋለጥ እድላችን ይጨምራል።
የዘር ሀርግ
ከመጠን ያለፈ ዉፍረት፦ ከፍተና የሰዉነት ክብደት በተለይ ሆድዎ አካባቢ ብዙ ዉፍረት ካለዎ
የስኳር ህመም፦ በተለይ ከእርግዝና ጋር የተገናኘ የስኳር ህማም የነበራቸ ሰዎች ወይም በቤተሰብ አይነት 2 ስኳር ያላቸዉ ሰዎች
ሌሎች ህመሞች፦ የጉበት ስብ መሆን፣ ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ያላቸዉ ሰዎች ይበልጥ ተጋላጭ ናቸዉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024053647_42.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com