Under wt and health risks ከመጠን በታች ወይም ዝቅተኛ የሰዉነት ክብደት / Underweight/
Under wt and health risks
ከመጠን በታች ወይም ዝቅተኛ የሰዉነት ክብደት / Underweight/
አንድ ሰው የሰዉነት ክብደቱ ከመጠን በታች ከሆነ፣ ሰውነቱ ጤናማ አጥንት፣ ቆዳና ፀጉር ለመገንባት የሚያስፈልጉትን ንጥረ ነገሮች ላያገኝ ይችላል። ከሰዉነት ክብደት ከመጠን በታች መሆን ጋር ተያይዞ የአጥንት መሳሳት፣ የደም ማነስ፣ የሰዉነት ድካምና ሌሎች ብዙ ችግሮች ሊከሰቱ ይችላሉ።
አንድ
ሰው የሰዉነት ክብደቱ ከመጠን በታች ነዉ የሚባለዉ መቼ ነዉ?
የአንድን ሰዉ ክብደት ከመጠን በታች መሆን አለመሆኑን የምናዉቀዉ ቦዲ ማስ ኢንዴክስን (BMI) በማስላት ነዉ። ይህም የሰዉነት ክብደትንና ቁመትን በመጠቀም የሚሰላ ነዉ። ስለሆነም የአንድ ሰዉ ቦዲ ማስ ኢንዴክስ

ከ 18.5 በታች ከሆነ የሰዉነት ክብደቱ ከመጠን በታች (Underweight) ይባላል።

ከ18.5 እስከ 24.9 ከሆነ ጤነኛ ወይም ኖርማል የሰዉነት ክብደት ይባላል

ከ 25 አስከ 29.9 ከሆነ ከጤነኛ ክብደት በላይ ይባላል።

ከ30 በላይ ከሆነ ወፍራም ( ኦቤስ) ይባላል።
የሰዉነት ክብደት ከመጠን በታች ሲሆን የሚያመጣቸዉ የጤና ችግሮች
ከመጠን በላይ መወፈር የሚያመጣዉ የጤና ችግር እንዳለዉ ሁሉ የሰውነት ክብደት ከመጠን በታች ማነስ የጤና ችግርን ያስከትላል። ከክብደት በታች የሆኑ ሁሉም ሰዎች የጎንዮሽ ጉዳቶች ወይም የሰውነት ክብደት ዝቅተኛ መሆን የህመም ምልክቶች ያሳያሉ ማለት አይደለም። ሊታዩ ከሚችሉ የጤና ችግሮች ወስጥ

የአጥንት መሳሳት፦ የሰዉነት ክብደት ከመጠን በታች መሆን በተለይ ሴቶች ላይ ለአጥንት መሳሳት ችግር ያጋልጣል። ይህም ለአጥንት መልፈስፈስና በቀላሉ በሰበር ችግር ይዳርጋል።

የቆዳ፣ፀጉርና ጥርስ ችግሮች፦ አንድ ሰው በእለት ተእለት አመጋግቡ ውስጥ በቂ ንጥረ ነገር ካላገኘ እንደ ቆዳ መሳሳት፣ የፀጉር መርገፍ፣ ቆዳ ድርቀትና መልካም ያልሆነ የጥርስ ጤንነት የህመም ምልክቶች ሊታዩበት ይችላሉ።

በተደጋጋሚ መታመም፦ አንድ ሰዉ የሰዉነት ክብደቱን ሊጠብቅ የሚችል በአመጋገቡ ዉስጥ የተመጣጠነ ምግብ ካልተመገበ ኢንፌክሽንን ለመዋጋት የሚሆን በቂ ንጥረ ነገር ላያገኝ ይችላል። በዚህ ምክንያት በተደጋጋሚ ሊታመም ይችላል፤ አንዲሁም እንደ ጉንፋን ያሉ የተለመዱ ህመሞች ከተለመደው በላይ ሊቆዩበት ይችላሉ።

በአብዛኛዉን ጊዜ የድካም ስሜት መሰማት፦አንድ ሰው ጤናማ ክብደትን ለመጠበቅ የሚረዳ በቂ ሀይል ሰጪ( ካሎሪ) ምግቦችን አለማግኘት ድካም እንዲሰማው ያደርጋል

የደም ማነስ፦ የሰዉነት ክብደታቸዉ አነስተኛ የሆኑ ሰዎች ለደም ማነስ ይጋለታል። በዚህም የተነሳ የራስ ምታት፣ ማዞርና ድካም ሊኖራቸዉ ይችላል።

የወር አበባ ዑዳት መዛባት፦ የሰዉነት ክብደታቸው ከመጠን በታች የሆኑ ሴቶች መደበኛ የወር አበባ ላይኖራቸው ይችላል፤ የወር አበባቸው ሊቆምም ይችላል፤ ወይም በጉርምስና ዕድሜያቸዉ የሚያዩበት የመጀመሪያ የወር አበባ ሊዘገይ ወይም ሊቀር ይችላል።
የወር አባባ ዑዳት መዛባት ወይም መቅረት መዉለድ ላይ ችግር ሊያመጣ ይችላል።

የመውላጃ ጊዜ ሳይደርስ ያለጊዜዉ መዉለድ፦የሰዉነት ክብደቷ ከመጠን በታች የሆነች ነፍሰጡር እናት ለቅድመ ወሊድ ምጥ የመጋለጥ እድሏ ከፍተኛ

ዘገምተኛ ወይም ትክክል ያልሆነ እድገት፦ ታዳጊዎች ጤናማና የተስተካከለ የአጥንት ዕድገት አንዲኖራቸዉ የተመጣጠነ ምግብ ያስፈልጋቸዋል። ከክብደት መጠን በታች መሆንና በቂ ካሎሪ ያላቸዉ ምግቦችን አለማግኘት ማለት አንድ ሰው እንደተጠበቀው እድገት ላይኖረው ይችላል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ

9424

+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741

Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
Share with:

" data-image="images/blog/19032024053821_43.jpg">