094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

GI bleeding part one የአንጀት መድማት ክፍል አንድ

GI bleeding part one
የአንጀት መድማት
ክፍል አንድ
የአንጀት መድማት ማለት ከአፍ እስከ ፊንጢጣ ባለዉ የአንጀታችን ክፍል ላይ መድማት ሲያጋጥም የሚከሰት ነዉ።
የአንጀት መድማት አጣዳፊ አሊያም ለረጅም ጊዜ የዘለቀና ስር የሰደደ ሊሆን ይችላል።
በድንገት የሚከሰት የአንጀት መድማት ሲከሰት የሚሰማ የህመም ምልክቶች
የደም ግፊት መቀነስ
የሽንት መጠን መቀነስ ወይም አለመኖር
የልብ ምት መፍጠን
ራስን መሳት፥ የደም መፍሰሱ በጣም ከፍተኛ ከሆነ የግፊት መቀነስ ስለሚከሰት ሾክ እንዲከሰት ያደርጋል። ይህም ራስን መሳት ያመጣል።
ለረጅም ጊዜ የዘለቀ የደም መፍሰስ ሲኖር
የደም መፍሰሱ ለረጅም ጊዜ የቀጠለ ከሆነ የደም ማነስ ይከሰታል። የደም ማነስ ሲከሰት የመድከም፣ የትንፋሽ ማጠርና መቆራረጥ በሂደት እንዲከሰት ያደራል።
የአንጀት መድማት የህመም ምልክቶች
የሰግራ መጥቆር ( እንደ ሬንጅ መምሰል)
የቡና አተላ የመሰለ ወይም ቀይ ደም ማስታወክ
የሆድ ቁርጠት መኖር
ጠቆር ያለ አሊያም ቀይ ደም ከሰገራዎ ጋር ተቀላቅሎ መዉጣት
የማዞር ወይም ፌንት የማድረግ ስሜት መሰማት
የመድከም
የሰዉነት መገርጣትና
የትንፋሽ ማጠር ስሜቶች ናቸዉ።
የአንጀት መድማት እንዲከሰት የሚያደርጉ ምክንያቶች፦
የአንጀት መድማት እንዲከሰት የሚያደርጉ ብዙ ምክንያቶች አሉ። ዋና ዋናዎቹ፦
የጨጓራ ህመምና ቁስለት
ኪንታሮት (ፊንጢጣ ላይ የሚወጣዉ) ና የፊንጢጣ መሰንጠቅ( መቀደድ)
ኮላይቲስ( የትልቁ አንጀት መቆጣት)፦ ይህ የአንጀት ቁስለት እንዲከሰት ስለሚያደርግ ለአንጀት መድማት ያጋልጣል።
ትልቁ አንጀት ላይ የሚወጡ ዕጢዎች ( ፖሊፕ)
የአንጀት ላይ ዕጢና ካንሰር
የጨጓራ መቆጣት
ትዉከት በተደጋጋሚ ሲከሰት የጉሮሮ የታችኛዉ ክፍል እንዲሰነጠቅ ስለሚያደርግ ለመድማት ያጋልጣል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024054144_45.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com