094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የአጥንት መሳሳትን እንዴት መከላከል ይቻላል?

የአጥንት መሳሳትን እንዴት መከላከል ይቻላል?
የአጥንት መሳሳት መከሰት አጥንት ልፍስፍስና በትንሽ አደጋ አጥንት እንዲሰበር ያደርጋል።ከአጥንት መሳሳት ጋር በተያያዘ የአጥንት ስብራት በብዛት የሚከሰተዉ በዳሌ አጥንት የእጅ አንጓና አከርካሪ አጥንቶች ላይ ነዉ።
የአጥንት መሳሳትን መከላከል
ጥሩ አመጋገብና መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ አጥንትዎ ሕይወትዎን በሙሉ ጤናማ እንዲሆን አስፈላጊ ናቸው። የጥንት መሳሳትን ለመከላከል ማድረግ የሚገቡን
1. ካልሲየም፦
ዕድሜዉ ከ18-50 ያለ ሰዉ በቀን 1000ሚ ግራም ካልሲየም ያስፈልጋቸዋል። ሴቶች ዕድሚያቸዉ ከ 50 በላይና ወንዶች ከ70 በላይ ሲሆኑ ካልሲየም ፍላጎታቸዉ በቀን 1200ሚግራም ምሆን አለበት። ጠሪ የካልሲየም ምንጮች የሚባሉት
ወተትና የወተት ተዋፅኦዎች
አረንጓዴ ቅጠላማ አትክልቶች
ከአጥንት ጋር የታሸገ ሳልሞን ወይም ሰርዲን
የአኩሪ አተር ምግቦች
በካልሲየም የበለፀጉ ምግቦች ናቸዉ
2. ቫይታሚን ዲ
ቫይታሚን ዲ ሰዉነት ካልሲየም ከአንጀት ወደ ሰዉነት እንዲገባ በማገዝ የአጥንት ጤንነት እንዲሻሻል ያደርጋል። ቫይታሚን ዲ ከፀሃይ ብርሃን የምናገኝ ቢሆንም ብዙዉን ጊዜ ቤት ዉስጥ የሚቆዩ ሰዎች፣ የፀሃይ መከላከያ የሚጠቀሙና የቆዳ ካንሰርን በመፍራት ለፀሃይ የማይጋለጡ ሰዎች የቫይታሚን ዲ እጥረት ሊገጥማቸዉ ይችላል።
ብዙ ሰዎች ቫይታሚን ዲ በቀን 600 ኢንተርናሽናል ዩኒት ያስፈልጋቸዋል።እድሜያቸዉ ከ70 አመት በላይ ሲሆንና ለነፍሰጡር እናቶች 800 በቀን ያስፈልጋቸዋል። በቂ የፅሃይ ብርሃን የማያገኙ ሰዎች ደግም ሰፕሊመንት መዉሰድ ይገባቸዋል።
ጥሩ የቫይታሚን ዲ ምንጮች የሚባሉት የባህር ምጎች የሆኑት እንደ ሳልመን አሳ፣ የአሳ ዘይት፣ በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ወተቶችና ሲርያልስ ናቸዉ።
3. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጠንካራ አጥንት እንዲገነባና የአጥንት መሳሳትን ለመቀነስ ይረዳል። ይህም አንቅስቃሴዉን በመደበኛነት ማድረግ ያስፈልጋል። ይህም ስትሬግዝን ከኤሮቢክስ ጋር አብሮ ማድረግ ያስፈልጋል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024054541_47.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com