094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የደም የስኳር መጠን ከፍተኛ መሆን ክፍል አንድ

የደም የስኳር መጠን ከፍተኛ መሆን
ክፍል አንድ
የደም የስኳር መጠን ከፍተኛ መሆን ወይም መጨመር በአይነት 1ና አይነት 2 የስኳር አይነቶች እንዲሁም በእርግዝና ወቅት በሚከሰት የስኳር ህመም ሲኖር የሚከሰት ነዉ። አንዳንዴም ሰዎች የስኳር ህመም ሳይኖራቸዉ በጠና የታመሙ ከሆነ ሊከሰት ይችላል።
የደም የስኳር መጠን መጨመር በግዜና በአግባቡ ካልታከመ ለህይወት አስጊ የሆነ ችግር ሊያመጣ ይችላል። እነዚህም
ዲያቤቲክ ኬቶ አሲዶሲስ ( ዲኬኤ) ፦ ይህ ሰዉነታችን ከጉሉኮስ ( ስኳር) ይልቅ ስብን በመሰባበር ለሃይል ምንጭነት መጠቀም ሲጀምር የሚከሰት ሲሆን ሰዎች እራሳቸዉን እንዲስቱና ኮማ እንዲከሰት ሊያደርግ ይችላል። ይህ በብዛት አይነት 1 የስኳር ችግር ባላቸዉ ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል
ሃይፐር ኦስሞላር ሃይፐርግላይሴሚክ ስቴት ( ኤች ኤች ኤስ)፦ ይህ አይነት 2 የስኳር አይነት ባላቸዉ ሰዎች ላይ በብዛት የሚከሰት ሲሆን ከሰዉነት ፈሳሽ በብዛት እንዲወጣ በማድረግ የሰዉነት ፈሳሽ ምጣኔ ከመጠን በላይ እንዲዛባ ያደርጋል።
የደም የስኳር መጠን ረዘም ላለጊዜ ከፍ እንዳለ ከቀጠለ ( ለወራትና አመታት) በተለያዩ የሰዉነታችን ክፍሎች በተለይ በአይን ፣ ነርቮች፣ ኩላሊትና የደም ቧንቧዎች ላይ ዘላቂ የሆነ ጉዳት ያስከትላል።
የስኳር ከመጠን በላይ መጨመር የህመም ምልክቶች
የዉሃ መጥማትና አፍ መድረቅ
የሽንት መጠን መጨመር (ሽንት ሽንት) ማለት
መድከም
ብዥ ማለት
ክብደት ለመቀነስ ሳያስቡ መቀነስ
በተደጋጋሚ ኢንፌክሽን መከሰት ሲሆን አንዳንዴም የስኳር መጠን መጨመር ለስኳ ህመም መጀመር ስኣያ ሊሆን ይችላልና ባለሙያ ያማክሩ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024054749_50.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com