የደም የስኳር መተን እንዲጨምር የሚደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ፡። እነሱም
ጭንቀት

ጉንፋንን ጨምሮ ማንኛዉም ህመም ሲኖር

አብዝቶ መመገብ--

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያለማድረግ

የፈሳሽ እጥረት

የስኳር መድሃኒትዎን አለመዉሰድ ወይም መዝለል አሊያም በትክክል አለመወሰድ

የስኳር ማነስ አገጥምዎ ከመጠን ባለፈ መጠን ማከም

የማይመከሩ መድሃኒቶችን መዉሰድ ( ስቴሮይዶችን)
የስኳር መጨመርን ማከም
የስኳር ህመም ካለዎና የስኳር መጨመር የህመም ምልክቶች ካለዎ የህክምና ባለሙያዎ የሰጥዎን ምክሮች ይተግብሩ።

አመጋገብዎን ማስተካከል፦ የደም የስኳር መጠንዎን ሊጨምሩ የሚችሉ ምግቦችን አለመመገብ( ኬክ፣ ስኳር ያላቸዉ መጠጦችንና የመሳሰሉት

ከስኳር ነፃ የሆኑ ፈሳሾችን አብዝቶ መጠጣት

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመደበናነት ማድረግ

የስኳር መድሃኒት የሚወስዱ ከሆነ ማስተካከያ እንዲደረግበት ማድረግ
የደም ስኳር ከመጠን በላይ መጨመርን እንዴት መከላከል ይችላል?

የሚመገቡት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ

ህክምናዎን በአግባቡ መከታተል

በተቻለዎ መጠን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ

ማንኛዉንም አይነት ህመም ካለዎ አስፈላጊዉን እንክብካቤ ማድረግ

የደም የስኳር መጠንዎን በአግባቡ መከታተል
Share with: