094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ለጉፋንን ሊደረጉ የሚገባ የቤት ዉስጥ እንክብካቤዎች

ለጉፋንን ሊደረጉ የሚገባ የቤት ዉስጥ እንክብካቤዎች
ጉንፋን ( ኢንፉሌንዛ) በቀላሉና በፍጥነት ከሰዉ ወደ ሰዉ የሚተላለፍ ህመም ነዉ።
ሰሞኑን እየታየ ላለዉ ጉንፋን መሰል ህመም የህክምና ባልሙያዎች ከሚሰጡት ምክርና ህክምና በተጨማሪ በቤትዎ የሚከተሉትን ቢተገብሩ ከህመሙ ቶሎ ለማገገም ይረዳዎታል።
1. በቂ እረፍት ማድረግ፦ ጉንፋን ከያዘዎ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ እንፌክሽኑን ለመዋጋት ተጨማሪ ስራ ይሰራል። ስለሆነም የድካም ስሜት ይኖሮታል። ስለሆነም ከወትሮዉ ከፍ ላለ ሰዓታት መተኛት ሃይል ወይም ጉልበት ለመቆጠብ ስለሚረዳዎ የበሽታ መከላከል ስሮኣትዎ ስራዉን በኣግባቡ እንዲሰራ ያግዛል።
2. ፈሳሽ አብዝቶ መጠጣት፦ ፈሳሽ የመጠጣት ፍላጎት በይኖሮትም በተቻለዎ መተን ፈሳሽ በደንብ ለመዉሰድ ይሞክሩ። ይህም የበሽታ መከላከል ስሮዓትዎ ስራዉን በአግባቡ እንዲሰራ ይግዘዋል።
3. ቫይታሚን ሲና ዚንክ መዉሰድ፦ቫይታሚን ሲና ዚንክ የጉንፋን ህመም ምልክቶች ቀለል እንዲሉና ቶሎ እንዲሻልዎ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ
4. አፍንጫዎን ማፅዳት፦ የአፍንጫዎን ዉስጠኛ ክፍል ጨዉ ባለዉ ፈሳሽ ማፅዳት( nasal irrigation)። ይህ ንፍጥንናና ሌሎች ፈሳሾችን በማጽዳት አፍንጫዎን ሞይስቸራይዝ ለማድረግ ይጠቅማል።
5. ጨዉ ባለዉ ዉሃ አፍዎን መጉመጥመጥ፦ ጨው በዙሪያው ካሉ ሕብረ ሕዋሳት ውሃን በመምጠጥ የጉሮሮ ህመምን ለማስታገስ ይረዳል። እንዲሁም ጨው እብጠትን ለመቀነስ ፣ ፈሳሾችን ለማጠብና እርጥበትን ለመስጠት (ሞይስቸራይዝ) ለማድረግ ይረዳል።
6. እንደ ሾርባ፣ አጥሚትና መረቅ ያሉ ፈሳሾችን መመገብ፦ ሞቃታማ መረቅና ሾርባ ጉንፋንን ለማከም የሚረዱና የሚታወቁ የተፈጥሮ መድኃኒት ናቸዉ። መረቅ የሰዉነትን ፈሳሽ ምጣኔ በመጠበቅ(ሪሃይድሬት) ከመርዳት በተጨማሪ የሰውነትዎን ኤሌክትሮላይት ( አንደ ሶዲየምና ፖታሲየም ያሉ) ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል።
ከሞቀ ሾርባ ወይም መረቅ የሚገኘው እንፋሎት የደረቀ አፍንጫዎንና ጉሮሮዎን ለማስታገስ ይረዳሉ። በነዚህ ፈሳሾ ዉስጥ ስጋ፣ ሩዝና አትክልቶችን ጨምሮ አብሮ መስራት የምግብ ፍላጎት የሊላቸ ሰዎች ላይ በቂ ካሎሪ እንዲያገኙ ያግዛቸዋል።
7. በአስፈላጊ ዘይቶችን መጠቀም፦ የባህር ዛፍ፣ የሻይ ቅጠልና የሎሚ ዘይቶችን መጠቀም ጉንፋን ሲይዝዎ ጥሩ ስሜት እንዲሰማዎት ያግዝዎታል። እነዚህ ዘይቶች የሚያሰራጭ መሳሪያ ይጠቀሙ ወይም በቀላሉ ጠረኑ በዙሪያዎ አየር ውስጥ እንዲገባ ያድርጉ። ከነዚህ ዘይት የሚወታ ሽታ የተዘጋ ወይም የታፈነ አፍንጫ እንዲከፈት በማድረግ አተነፋፈስዎ እንዲሻሻል ያደርጋል።
8. ሂሙዲፋየር መጠቀም፦ ሂሙዲፋየር ደረቅ አየር እርጥበታማ እንዲሆን ያደርጋል።
9. ሃርባል ሻይ መጠጣት፦ በህመም ወቅት ሻይ መጠጣት የሰዉነት ፈሳሽ ምጣኔን ለመጠበቅ ጥሩ መንገድ ሊሆን ይችላል። እንደ አረንጓዴ ሻይ (green tea) ያሉ አንዳንድ የሻይ አይነቶችን መጠጣት በጉንፋንና በሌሎች ቫይረሶች ምክንያት የመታመም እድልዎን ሊቀንሱ ይችላሉ። በተጨማሪም ከሙቅ ሻይ የሚገኘው እንፋሎት አፍንጫን ለማጽዳትና እርጥበት እንዲኖረዉ ሊያደርግ ይችላል። ብዙ ሰዎች ማርን እንደ ጣፋጭነት ሻይ ላይ ይጨምራሉ፤ ይህም ሳልን ለመግታት ይረዳል፤ እንዲሁም ሎሚ ጨምቆ ሻዩ ላይ ማከል መጨናነቅንና ንፍጥን ለማስወገድ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
10. ንፁህ አየር ማግኘት
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024055322_53.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com