094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Cervical CA part 2 የቅድመ ካንሰር የማኅጸን በር ምርመራና ሕክምና

Cervical CA part 2
የቅድመ ካንሰር የማኅጸን በር ምርመራና ሕክምና
ሴቶች ከ30 ዓመታቸው ጀምሮ በየ 5-10 ዓመቱ የማህፀን በር ካንሰር መመርመር አለባቸው። በደማቸዉ ዉስጥ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ያለባቸዉ ሴቶች ከ25 ዓመት ዕድሜያቸዉ ጀምሮ በየ 3 ዓመቱ ቅድመ ካንሰር ምርመራ ማድረግ አለባቸው። ዓለም አቀፋዊው ስትራቴጂዉ እናቶች በህይወት ዘመናቸዉ ቢያንስ ሁለቴ ባለትም በ 35ና በ 45 አመት እድሜው የኤች ፒቪ ምርመራ እንዲያደርጉ ያበረታታል። ምንም እንኳን የ ኤች ፒቪ ክትባት ቢወስዱም፣ የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ችግር እምብዛም ምንም የህመም ምልክት ስለማያሳይ መደበኛ የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ አስፈላጊ ነዉ።
ምንም እንኳ አልፎ አልፎ ውስብስብ ችግሮች ቢያስከትልም፤ የማህፀን በር የቅድመ ካንሰር ሕክምናዎች ፈጣንና በአጠቃላይ ህመም የለሽ ናቸው። ሊደርጉ የሚችል ህክማንዎች ዉስጥ
በሙቀት ማስወድ (thermal ablation) ፦ ይህም የተለወጡ ካንሰር ሴሎችን በሞቀ መሳሪያ ( ፕሮብ) ሴሎችን ማቃጠል ።
ክራዮቴራፒ፦በጣም ቀዝቃዛ ፕሮብ በመጠቀም ሲሎችን ማቀዝቀዝ( ፊሪዝ ማድረግ)
ሊትዝ፦ ይህ ወደ ካንሰርነት ለዉጥ ማድረግ የጀመሩትን ሲሎች ከማህፀን ጫፍ በኤሌክትሪክ የሞቃ ፕሮብ በመጠቀም ማስወገድ
ኮን ባይፕሲ ፡- በኮን ቅርጽ ወደካንሰርነት የተለወጠዉን አካባቢ ቀዶ ማዉጣት።
የማህፀን በር ካንሰርን መከላከል
የማህፀን በር ካንሰርን ለመከላከል ቁልፍ ከሆኑ መንገዶች ዉስጥ የሚጠቀሱት የማህበረሰቡን ንቃተህሊና መጨመር፣ለመረጃና ለህክምና ተደራሽነት እንዲኖር ማድረግ ናቸዉ።
እድሜያቸዉ ከ9-14 ዕድሜ ክልል ያሉትን የኤች ፒቪ ክትባት እንዲያገኙ ማድረግ የኤችፒቪ ኢንፌክሽንን፣ የማህፀን በር ካንሰርንና ሌሎች በኤችፒቪ ቫይረስ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰቱ ካንሰሮችን ለመከላከል በጣም ዉጤታማ መንገድ ነዉ።
ከ30 አመት እድሜ ጀምሮ ( ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ሴቶች ከሆኑ እድሜያቸዉ ከ 25 አመት ጀምሮ) የማህፀን በር በሽታ ካለ በምርመራ መለየትና ማከም ይቻላል። በጊዜዉ ህክምና ሲደረግ የማህፀን በር ካንሰርንም ይከላከላል። ምልክቶች ወይም አሳሳቢ ጉዳዮች ባሉበት በማንኛውም እድሜ ክልል ቶሎ ቶሎ ጥራት ያለው ህክምና በማግኘት ወይም በመዉሰድ የማህፀን በር ካንሰርን መሉ በሙሉ መፈወስ ይቻላል።
ሲጋራ ከማጨስ መቆጠብ
በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት ኮንደምን መጠቀም
በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የወንዶች ግርዛትና የመሳሰሉት ናቸዉ።
በመላው ዓለም የገና በዓልን ዛሬ እያከበራቹ ለምትገኙ ሁሉ መልካም በዓል እንዲሆንላቹ ቅዱስ ዑራኤል የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ከልቡ ይመኛል።
ወቅታዊና ተከታታይ የጤና መረጃ ለማግኘት ገፃችንን ላይክ ያድርጉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024055911_57.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sturaelclinic.com/
https://www.facebook.com/sturaelclinic/

https://sturaelclinic@gmail.com See less