094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ዳፍንት

ዳፍንት
ዳፍንት (Night blindness, also known as nyctalopia) ማለት አይንዎ በጨለማ ቦታዎች ለማየት መቸገር ሲኖር አሊያም ዓይኖችዎ ከደማቅ ብርሃን ወደ ጨለማ በድንገት ስለወጥ ለውጡን በቶሎ ለመላመድ የሚያስቸግርዎ ከሆነ የሚታይ ምልክት ነው። በሌላ አነጋገር አይንዎ በደብዛዛ ወይም በጨለማ ቦታዎች ውስጥ የማየት ችግር ሲያጋጥምዎ የሚከሰት ነዉ።
ዳፍንት የሌሎች ህመሞች ምልክት እንጂ በራሱ በሽታ አይደለም። ዳፍንትት እንዲከሰት የሚያደርጉና የተለያዩ የአይንዎን ክፍሎች የሚያጠቁ ሰፋያሉ ችግሮች ያሉ ሲሆን አንዳንዶቹ በልጅነት እድሜ የሚከሰቱ ሲሆን ሌሎች ደግሞ እርስዎ ትልቅ ሰው እስኪሆኑ ድረስ ላይታዩ ይችላሉ።
ዳፍንት እንዲከሰት የሚያደርጉ ዋና ዋና ችግሮች
• የቫይታሚን ኤ እጥረት
• የአይን ሞራ መጋረድ( ካታራክት)
• የአይን ግፊት መጨመር( ግላኮማ)
• በሌዘር የሚደረግ የአይን ህክምና
• አንዳንዴ ደግም በዘር የሚተላለፉ ፍግሮች መኖር ናቸዉ።
የዳፍነት ህክምና
የዳፍንት ህክምና የሚያካትታቸዉ ነገሮች ዳፍንት እንዲከሰት ያደረጉ ነገሮችን ማከም ናቸዉ። አንዳንዶቹ የሚታከሙ ሲሆን እንደ ሞራ ግርዶሽና የቫይታሚን ኤ እጥረቶች ያሉት ህክምና ሲያገኙ ሙሉ በሙሉ የሚድኑም አሉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024060313_60.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com