094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የሆድ መነፋት(Abdominal bloating) ክፍል አንድ

የሆድ መነፋት(Abdominal bloating)
ክፍል አንድ
የሆድ መነፋት ማለት ሆድዎ ከመጠን በላይ ሲወጠር ወይም ሲሞላ የሚከሰት ችግር ነዉ። ይህም የሚከሰተዉ
ፈሳሽ፣ ጋዝ አሊያ ጥጥር ነገሮች በአንጀትዎ ዉስጥ ሲሞላ
የሆድ ጡንቻዎችዉ በጣም ልል ከሆኑ በተለይ ከእርግዝና በኃላ
የሆድ መነፋት የተለመደ ችግር ሲሆን የምግብ ለዉጥን ጨምሮ ብዙ መንስኤዎች አሉት። የሆድ መነፋቱ በራሱ እየቀነሰ ካልመጣ የህክምና ባልሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል።
ከሆድ መነፋት ጋር ተያይዞ ሊታዩ የሚችሉ የህመም ምልክቶች
የሆድ ቁርጠት
ማጋሳት
ተቅማጥ
የሆድ ድርቀት
የሆድ ማበጥ
የጋዝ ወይም ፈስ መብዛትና የመሳሰሉት ናቸዉ።
የሆድ መነፋት እንዲከሰት የሚያደርጉ ነገሮች
የሆድ መነፋት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል።
ጋዝ በሆድዎ ዉስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠራቀም ይችላል
ጨዉና ካርቦሃይድሬት የበዛበት ምግቦችን ማብዛት
ምግብ በፍጥነት ሲመገቡ ብዙ ጋዝ አብሮ መዋጥ
ጋዝ የበዛባቸዉ ፈሳሾችን አብዝቶ መጠጣት
መደበኛ የሆድ መነፋት በሌሎች ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ከነዚህም ዉስጥ
የሆድ ድርቀት
የምግብ ያለመስማማት የምግብ አለመቻቻል፣ ወተት (የላክቶስ አለመስማማት) እና ሌሎች እንደ አንዳንድ ፍራፍሬዎች፣ አትክልቶች እና እህሎች (እንደ ስንዴ ያሉ) ምግቦች
የአንጀት መነጫነጭ
የሆርሞን ችግሮች በተለይ ሴቶች ከወር አበባ በፊት አሊያም ሲያርጡ
የጨጓራ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን
መድሃኒቶች
ጭንቀት
የክብደት መጨመር ናቸዉ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024060850_63.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com