094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የሆድ መነፋት ክፍል ሁለት Part two-- Bloating

የሆድ መነፋት
ክፍል ሁለት
Part two-- Bloating
የሆድ መነፋት ሲኖር የህክምና ባለሙያ ማምከር የሚያስፈልግዎ መቼ ነዉ?
የሆድ መነፋት ኖሮት መሻሻል የማያሳይ ከሆነ የህክምና ባለሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል።
በተለይ የሆድ መነፋት ኖሮት አብሮ
ተቅማጥ
የማያቋርጥ ወይም ከፍተና የሆድ ህመም ካለዎ
ሳገራዎ ላይ ደም ከታየ
የሰገራዎ ቀለም መቀየር አሊያም ወደ ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ የሚያመላልሶት ከሆነ
እርስዎ ለመቀነስ ሳያቅዱ የሰዉነት ክብደት መቀነስ ካለዎ
የምግብ ፍላጎት መቀነስ ወይም ቶሎ የመጥገብ ስማት ካለዎ የህክምና ባለሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል።
የሆድ መነፋት እንዴት ይታከማል?
የሆድ መነፋት የሚታከምበት መንገድ ችግሩ እንዲከሰት እንዳደረገዉ ምክንያትና ግለሰቡ ይላያያል።ብዙዉን ጊዜ የሆድ መነፋት በራሱ ይቀንሳል። ይህም አመጋገብዎን በማስተካከልና ችግሩ እንዲከሰት የሚያደርጉ አመጋገቦችን በመተዉ እንዲስተካከል ማድርገ ነዉ።
ስለሆነም የሚከተሉ መቀነስ ያስፈልጋል።
ጨዉ የበዛባቸዉ
ሃይል ሰጪ ምግቦችን
ጋዝ የበዛባቸዉ ወይም ለስላሳ መጠጦችን
ነጭ ሽንኩርት
ስንዴ
ላክቶስ ያላባቸዉ ምግቦችን መቀነስ
ድርቀት ካለዎ ደግሞ የፋይበር ይዘታቸኡ ከፍ ያሉ እንደ ፍራፍሬ፣ አትክልትና የእህል ዘሮችን መመገብ፣ ፈሳሽ አብዝቶ መጠጣት፣ በመደበናነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ናቸዉ።
ሊደረጉ ከሚገበዉ የመከላከል ዜዴ የህክምና ባለሙያዎ መድሃኒቶች ሊጀምርልዎ ይችላል።
የሆድ መነፋትን መከላከል
የአንጀት ስርዓትዎ በትክክል እንዲሰራ ለማድረግ ጤናማ አመጋገብ መከተል ያስፈልጋል። ይህም
ፋይበር ያላቸዉ ምግቦችን አዘዉትሮ መመገብ
በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን መቀነስ
የአልኮሆል መጠጥ መቀነስ
ዉሃ አብዝቶ መጠጣ
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አዘዉትሮ ማድረግ፦ይህም የሆድ ጡንቻዎችን ለማጠንከር፣ የአንጀት ስርዓቱ ምግብን በደንብ እንዲያጓጉዝ ይረዳል።
የሚያጨሱ ከሆነ ማጨስ ማቆም ያስፈልጋል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
9424
+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.

Share with:

" data-image="images/blog/19032024061026_64.jpg">

https://t.me/sturaelclinic
https://www.instagram.com/sturaelclinic
https://www.sainturaelclinic.com

https://sturaelclinic@gmail.com