094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Fiber

Fiber

ከፍተኛ የፋይበር ምንጭ የሆኑ ምግቦች

በአመጋገብበ በቂ ፋይበር ማግኘት ለአጠቃላይ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ አስፈላጊ ነው። ፋይበር ከምንመገባቸዉ ምግቦች ከእፀዋት፣ፍራፍሬ ፣ አትክልቶች፣ ጥራጥሬዎችና የእህል ዘሮች ዉስጥ ሰዉነታችን ሙሉ በሙል የማይፈጫቸዉ ተረፈ ምግቦችን ያጠቃልላል። ብዙ ባለሙያዎች አንድ ሰዉ አጠቃላይ በቀን ከሚመገበዉ ዉስጥ ከ 25 እስከ 30 ግራም ፋይበር እንዲወስዱ ይመክራሉ።
ከምግብ የሚገኘዉ ፋይበር ሳይፈጭ በምግብ መፍጫ ቱቦዎ ውስጥ በብዛት የሚያልፍ ሲሆን ይህም ትልቁ አንጀት እስኪደርስ ድረስ የተወሰኑ ፋይበሮች በአንጀት ባክቴሪያ የሚራቡ ናቸው።

1.ባቄላ፦ ምስርና ባቄላ በሾርባ፣ ወጥና ሌሎች የአሰራር ዘዴዎችን በመከተል ከፍተኛ ፋይበር ልናገኝበት የምንችልበት ዜዴ ነዉ።

2. ያበባ ጎመን

3. እንጆሪ፦ እንጆሪ ከአንቲኦክሲዳንት ፀባዩ በተጨማሪ ከፍተኛ የፋይበር ምንጭ ነዉ።

4. አቮካዶ

5. ፈንዲሻ

6. የልተፈተጉ እህሎች፦ ካልተፈተገ ስንዴ የሚሰሩ ዳቦ፣ ፓስታ፤ ብራዉን ( ቡናማ) ሩዝና አጃ ከፍታኛ ፋይበር አላቸዉ።

7. አፕል

8. የደረቁ ፍራፍሬዎች፦ እንደ በለስ፣ ፕሪም ና ቴምር ያሉ የደረቁ ፍራፍሬዎች የፋይበር አወሳሰድን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ። የሆ ድርቀት ላሚያስቸግራቸዉ ጥሩ መድሃኒት ናቸዉ።

9. ድንች፦ ስኳር ድንች፣ ቀይ ድንች፣ ወይንጠጃማ ድንች እንዲሁም ሁሌ የምንጠቀመዉና የተለመደዉ ነጭ ድንች ሁሉም ጥሩ የፋይበር ምንጮች ናቸው። ቆዳ ያለው አንድ ትንሽ ድንች ወደ ሶስት ግራም ፋይበር ሊሰጥ ይችላል ።

10. ለዉዝ፦ለውዝ ምርጥ የፕሮቲንና ጤናማ ስብ ምንጭ ብቻ አይደለም፤ የከፍተኛ ፋይበርም ምንጭ ነዉ።

አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
❤️https://t.me/sturaelclinic
❤️https://www.instagram.com/sturaelclinic
❤️https://www.sainturaelclinic.com
❤️9424
❤️+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
❤️Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
❤https://sturaelclinic@gmail.com

Share with: