094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Cerebrovascular trombosis

Cerebrovascular trombosis

ድንገተኛ የሆነ ከፍተኛ የራስ ምታት፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ፣ እንደሚጥለዉ ሰዉ ማንቀጥቀጥ፣በአንድ በኩል ወይም ሁለቱም በኩል ሰዉነት መስነፍ፣ለመናገር መቸገር አንዳንዴም የሰዎችን ንግግር መረዳት መቸገር, የእይታ ብዥ ማለት አሊያም አንድ ሰዉ ሁለት መስሎ መታየት፣ ራስን መሳትና የመሳሰሉት የህመም ምልክቶች ከታየብዎ በአንጎል ደም መልስ የደም ቧንቧዎች ዉስጥ የደም መርጋት ችግር ሊሆን ስለሚችል ሳይዘናጉ የህክምና ባለሙያዎን ባስቸኳይ ያማክሩ።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
❤️https://t.me/sturaelclinic
❤️https://www.instagram.com/sturaelclinic
❤️https://www.sainturaelclinic.com
❤️9424
❤️+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
❤️Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
❤https://sturaelclinic@gmail.com

Share with: