❤️ የሰዉነትን የፈሳሽ ምጣኔ ለመጠበቅ ይረዳል፦ በውሃ የበለጸጉ ምግቦችን ጨምሮ በቂ ፈሳሽ መጠቀም በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት ለምሳሌ፣ የሰዉነት ድርቀትን ለመከላከል፣ መገጣጠሚያዎችን ለማለስለስ፣የሰዉነትን ሙቀት ለመቆጣጠርና ቆሻሻን ከሰዉነታችን ለማስወገድ ( በሽንት፣ በሰገራና በላብ መልክ) ይረዳል።
ጥናቶች እንዳረጋገጡት 1% ያህል የሰውነት ፈሳሽ ማጣት ስሜትን ይጎዳል፣ ትኩረትን ይቀንሳል፣ የስራ ማስታወስን ይቀንሳል እንዲሁም ጭንቀትን ይጨምራል።
❤️ የደም ግፊትን ለመቀነስ ለመቀነስና የደም ዝውውርን ለማሻሻል ይረዳል፦ ይህም ለልብ ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳል። ኤል-ሲትሩሊን በሐብሐብ ዉስጥ የሚገኝ ተፈጥሮያዊ ንጥረነገር ሲሆን የደም ቅዳ የደም ቧንቧ ስራን ማሻሻልና የደም ግፊትን በመቀነስ የደም ሥሮች እንዲፍታቱ በማድረግ የደም ዝውውርን ለማሻሻል ይረዳል።
❤️ የሰዉነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፦ በፋብሪካ ከተቀነባበረ ሰው ሰራሽ ስኳር ከተሰራ ጣፋጭ መክሰስ ይልቅ ሐብሐብን መመገብ የሰዉነት ክብደትን ለመቆጣጠር ይረዳል
❤️ የምግብ መፈጨትን ይደግፋል ወይም ያግዛል፦ በሐብሐብ ከፍተኛ የፋይበር ምንጭ ባይሆንም ባለዉ የፋይበር መጠን፣ ፕሮባዮቲክና ፈሳሹ የአንጀት ጤንነትን ለመጠበቅ ያግዛል።
❤️ ሥር የሰደዱ በሽታዎችን ለመከላከል ይረዳል ፦ ሐብሐብ በጣም ጥሩ ከሆኑ የሊኮፔን ምንጮች አንዱ ሲሆን ሊኮፔን ደግም አንቲኦክሲዳንት ነዉ:: በዚህ የተነሳ ላይኮፔን ሥር የሰደዱ
❤️Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
Share with:
የሐብሐብ (watermelon)
የጤና ጥቅሞች
ሐብሐብ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት በቂ ፈሳሽ እንድናገኝ የሚያደርግ ፍራፍሬ ነዉ።

ውሃ በትክክል ማጠጣት በአእምሮ የስራ አፈፃፀም ላይም ተጽዕኖ ያሳድራል።

❤️ የጡንቻ ህመምን ለመቀነስ ሊረዳ ይችላል

በሽታዎችን አደጋ ይቀንሳል ።
ከነዚህም ዉስጥ የልብ ህመም፣ አይነት 2 የስኳር አይነትን፣ ካንሰርና አልዚሄመር ህመሞች ይጠቀሳሉ።
የቆዳ ጤነንትን ለመጠበቅ፦ በሐብሐብ ዉስጥ ያለዉ ቫይታሚን ኤ ና ሲ የቆዳ ጤነንትን ለመጠበቅ ይረዳል።
በተቸማሪም በፍረፍሬዉ ዉስጥ ያለዉ ሊኮፔን ቆዳን ከፀሃይ ጉዳት ለመከላከል ይረዳል።
አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
❤️https://t.me/sturaelclinic
❤️https://www.instagram.com/sturaelclinic
❤️https://www.sainturaelclinic.com
❤️9424
❤️+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
❤️Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
❤️https://sturaelclinic@gmail.com
" data-image="images/blog/02052024163313_1714663625429.jpg">