094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

Prostate hypertrophy


Prostate hypertrophy

በወንዶች ላይ በተለይ እድሜዎ ከ 45 ዓመትና ከዚያ በላይ ከሆኑና ሽንት ሲሸኑ ችግር ካለዎ ማለትም የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት፣ ማጣደፍ፣ ሽንት ይዞዎት ለመሽናት ሲሞክሩ ለመዉጣት መዘግየት፣ ማጣደፍ፣ ሸንተዉ ሲጨርሱ መንጠባጠብ፣ማታ ማት ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት፣ ሸንተዉ ከጨረሱ በኃላ የቀረ ስሜት መኖርና ሽንት ሲሸኑ መቆራረጥ ስሜ አለዎ? ይህና መሰል ችግሮች ካለዎ የፕሮስቴት ዕጢ ማደግ የህመም ምልክት ሊሆን ስለሚችል የህክምና ባልሙያዎን ያማክሩ።

አድራሻችን፦ ቦሌ ሩዋንዳ ከሩዋንዳ ኤምባሲ ጎን ሲሆን በተጨማሪም እኛን ለማግኘት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
❤️https://t.me/sturaelclinic
❤️https://www.instagram.com/sturaelclinic
❤️https://www.sainturaelclinic.com
❤️9424
❤️+251-940464646 /0940565656 /0913349301 +251-116662556
/0116663741
❤️Rwanda St Just Beside Rwanda Embassy Addis Ababa Ethiopia.
❤https://sturaelclinic@gmail.com

Share with: