094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የጉበትን ጤንነት ለመጠበቅ የሚመከሩ ምክሮች

•የተመጣጠነ የሰዉነት ክብደት እንዲኖርዎ ማድረግ
•የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
•በመደበኛነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
•አደንዛዥ ወይም ሕገወጥ መድኃኒቶችን ከመጠቀም መቆጠብ
•የተበከሉ መርፌዎችንና ሌሎች ስለታማ ነገሮችን አለመጠቀም
•የግል ንፅህና መጠበቂያ በተለይ ከደምና ከሰዉነት ፈሳሽ ንክኪ ያላቸዉ እቃዎችን በጋራ
አለመጠቀም
•ማንኛዉንም መድሃኒት ሲጠቀሙ መመሪያዉን መከተል
•ለጉበት ቫይረስ ክትባት መዉሰድ
•መርዛማነት ያላቸዉ ነገሮችን ማስወገድ( አለመጠቀም)
•ልቅ ወሲብ ከማድረግ መቆጠብ
•የግል ንፅህናዎን መጠበቅ፤ እጅን በአግባቡ መታጠብ

Share with: