094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የከፍተኛ የደም ግፊት ምልክቶች

እነዚህን ምልክቶች ካስተዋሉ የደም ግፊት ሊሆን ስለሚችል ውለው ሳያድሩ ሃኪም ያማክሩ!
በርካታ ሰዎች የደም ግፊት አደገኛነት ቢረዱም ምልክቱን እደማያውቁ በዘርፉ የተካሄዱ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡

በማንኛው ዕድሜ ወሰን ሊከሰት የሚችለውን የደም ግፊት በሽታ ምልክቶች በአግባቡ መረዳት ጠቃሚ መሆኑ 9 ዋና ዋና የደም ግፊት ምልክቶች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል፡፡

1.የደም ዝውውር መዛባትን ተከትሎ የሚከሰት የመገጣጠሚያዎች ህመም እንዲሁም የእግር ወይም የእጅ መደንዘዝ
2.ተደጋጋሚ ከባድ የራስ ምታት
3. መወዛገብ ወይም የራስ መክበድ
4. መተንፈስ መቸገር
5.ጩሀት በሌለበት የጩሀት ድምጽ መሰማት
6.የሰውነት አካላት መደንዘዝ
7.ተደጋጋሚ የአፍንጫ መድማት
8.የዕይታ ችግርና (የአይን ብዥ ማለት)
9.ደም የተቀላቀለበት ሽንት የደም ግፊት ምልክት ሊሆኑ ስለሚቸሉ በአፋጣኝ ሃኪም ማማከር አለብዎ።

Share with: