094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

የቀይ ስር ጤና ጥቅሞች

በብዛት ለምግብነት ከሚዉሉ እና ልናገኛቸዉ የምንችላቸዉን ምግቦች የጤና ጥቅም በየጊዜዉ በምናቀርብበት ጽሁፋችን በዛሬዉ ስለቀይ ስር ጥቂት እናዉጋችሁ።
በሚታወቅባቸዉ ይዘቶቹ እና የሚደግፋቸዉ የሰዉነት አካላት ተቀምጦላችኋል።
1ኛ. አይረን (Iron) ፡- በዉስጡ ከያዘዉ አይረን ለቀይ የደም ሴሎቻቸን ኦክሲጅን የመሸከም አቅም ስለሚሆን እና ኦክሲጅን በበቂ ሁኔታ ለአዕምሮ እንዲደርስ በማድረግ የአዕምሮአችንን ጤና ያጎለብታል።
2ኛ. ቫይታሚን C (Vitamin C)፡- ይሄኛዉን ቫይታሚን ደግሞ በዉስጡ በመያዙ የበሽታ መከላከል አቅማችን እንዲጎለብት ይረዳል።
3ኛ. ፋይበር (Fiber)፡- ይህ ፋይበር የተሰኘዉን ንጥረ ምግብ በዉስጡ በብዛት ስለሚይዝ ለአንጀታችን ደህንነት ይጠቅማል።
4ኛ. ፖታሲዬም (Potassium)፡- ይህ ደግሞ ለልባቸን እና ነርቮቻችን ደህንነት እጅግ አስፈላጊ ሚነራል ነዉ።
መልካም ጤንነት።

Share with: