094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ነፃ የቲቢ አክታ ምርመራና የቲቢ መድሃኒት በነፃ

ከሁለት ሳምንትና ከዚያ በላይ የቆየ ወይም የሆነ ሳል፣ የሰዉነት ማላብ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስና የሰዉነት ክብዳት መቀነስ አለዎ? ከነዚህ ምልክቶች ዉስጥ በከፊል ወይም ሁሉንም ካለዎ የቲቢ ህመም ምልክት ሊሆን ስለሚችል ወደጤና ድርጅት በመሄድ  የህክምና ምርመራ ያድርጉ።

መልካም ዜና !!        

ነፃ የቲቢ አክታ ምርመራና ህክምና

ቅዱስ ዑራኤል የዉስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ነፃ የቲቢ አክታ ምርመራና የቲቢ መድሃኒት በነፃ በመስጠት የቲቢ ህክምና አገልግሎትና ክትትል ማድራግ ስለጀመረ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናሳዉቃለን።


Share with: