094 046 4646/0940 565656    
info@sainturaelclinic.com
Follow Us:

View Blog

ፆምና የጤና ጥቅሞቹ

1.      በኢንሱሊን ሆርሞን ላይ የሚደርሰዉን ጫና በመቀነስ የደም ስኳር መቆጣጠርን አቅም መልካም እንዲሆን ያደርጋል:- በርካታ ጥናቶች እንዳረጋገጡት ፆም በተለይ ለስኳር ህመም ትጋላጭ በሆኑ ሰዎች ላይ የደም ስኳር ቁጥጥርን እንዲሻሽል ይረዳል።

2.     በሰዉነታችን ዉስጥ መቆጣትን በመቀነስ ጤንነት እንዲሻሻል ያደርጋል

3.     የደም ግፊትን በማሻሻል የልብ ጤናን ይጨምራል

4.    የአንጎል ተግባርን በማጎልበት(boost) የነርቭ መዛባትን መከላከል ይችላል።

5.     የካሎሪ አመጋገብን በመገደብና ሜታቦሊዝምን በማሳደግ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል

6.    ለሰዉነት ዕድገት፣ ለሜታቦሊዝም፣ ለክብደት መቀነስና ለጡንቻ ጥንካሬ ጠቃሚ የሆነውን የእድገት ሆርሞን መመንጨትን ይጨምራል።

7.     እርጅናን ለማዘግየትና ዕድሜዎን ማራዘም ይችላል።

8.    ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል እንዲሁም የካንሰር ህክምናን(ኬሞቴራፒን)  ውጤታማነት ይጨምራል


Share with: